Tofik Yusuf - Mohammed ﷺ | ቶፊቅ ዩሱፍ - ሙሀመድ ﷺ | Official Music Video 2022
Автор: Tofik Yusuf
Загружено: 2022-09-01
Просмотров: 747621
Watch 'Mohammed ﷺ' New Tofik Yusuf Nasheed | Like Subscribe,and share!!
Follow Tofik Yusuf on:
YouTube: https://bit.ly/3Q6hxU7
TikTok: / tofikyusufm
Instagram: / tofikyusufm
Facebook: / tofikyusufofficial
#TofikYusuf
#nasheed
#ነሺዳ
Lyrics / ግጥም
ሙሀመድ (3*)
ሙሀመዱን ነቢ
...............
#ሙሐመድ ያረሱለሏህ
ሃቢቢ ያነብየሏህ ።
ያረሱል ያሃቢበሏህ
ሙስጠፋ ያሸፊዐሏህ ።
ለሠው ልጅ አኽላቅ ምግባር ምሳሌ
ሰርቶ ያሳየ የአሏህን መንገድ
ማንም የለም እጅግ ያማረ
ውስጡም ውጩ እንደ ሙሃመድ ።
ከፍ ያለ ነው የሱ ደረጃ
አቻ የለው የተሰጠው ሹመት
እናመሥግነው እኛም አሏህን
ስላረገን የ#ነበዩ ኡመት።
#ጅብሪል መርትቶ ተቀደም ያለው
ላዩን አለም የተራመደው
አራህማንን ያነጋገረው
ቢታደል ነው ምን ቢታደል ነው።
ከጌታው ዘንድ ሂዶም ሲያወራ
ተመካክሮ ከሙሳ ጋራ ።
አስቀነሰ አምሳውን ሶላት
ለኡመቱ ተጨንቆ ያለት ።
አሁን ማን አለ እንደ #ሙስጦፋ
ለአለም እዝነት ብዙ የለፋ ።
አሁን ማን አለ እንደ ሙሃመድ
በኸልቁ ሁሉ ብዙ የሚወደድ ።
በአሏህ መንገድ ፀንቶ የኖረ
እጅግ ተወዳጅ የተፈቀረ ።
መሐመድ ያረሱለሏህ
#ሃቢቢ ያነብየሏህ ።
ያረሱል ያሃቢበሏህ
ሙስጠፋ ያሸፊዐሏህ ።
በዚያ ጭንቅ ቀን አሏህ ፊት ቋሚ
አማላጅ ነው ከ#ጌታ ዬ ዘንዳ ።
አሏህ ያርገው ጠበቃ እና ዋሴ
ሰበብ ሆኖኝ በሱ እንድረዳ ።
ኩራትን አያውቅ ዝቅ ብሎ ኗሪ
ሳይደነቅ ለዚህ አለም ፀጋ
ነብይ አሏህ አህመደል ሙስጠፋ
መርጦ ሂዷል ፈቅዶ ከጌታውጋ ።
ተጠንቅቆ ዱኒያን የኖረ
የሽርክን ቀንበር የሰባበረ
ስስቴ ነው ነብዬ ያዘይኔ
አይኔ እኮ ነው መሪ የዲኔ ።
አድሎን አያውቅ በሰዎች መሃል
መካሪ ነው ሁሉን አረጎ አኩል ።
የየቲም አባት ዝምድናን ቀጣይ
አይቶ እሚራመድ መልካም አስተዋይ።
አሁን ማን አለ እንደ ሙሃመድ
በኸልቁ ሁሉ ብዙ የሚወደድ ።
አሁን ማን አለ እንደ ሙስጠፋ
ለአለም እዝነት ብዙ የለፋ ።
በ#አሏህ መንገድ ፀንቶ የኖረ
እጅግ ተወዳጅ የተፈቀረ ።
......................................................
#ቶፊቅዩሱፍ
#ethiopia
#ኢትዮጵያ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: