መጽሐፈ ኢዮብ Book of Job
Автор: BibleProject - Amharic / አማርኛ
Загружено: 2025-07-18
Просмотров: 1618
ሕይወት ፍትሓዊ ሳትሆን ስትቀር እና ያለ በቂ ምክንያት በመከራ ውስጥ በሚያልፉበት ጊዜ፣ እግዚአብሔርን እንዴት መታመን ይችላሉ? የኢዮብ ታሪክ፣ እግዚአብሔር ዓለምን በጥበብ ይመራል ማለት ምን እንደ ሆነ እና ይህ እውነት በክፉ ጊዜ ሰላምን እንዴት እንደሚያመጣ እንድናስብ ይጋብዘናል። መጽሐፈ ኢዮብ ጥበብን የተመለከቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጭብጦችን ከሚዳስሱ ሦስት መጻሕፍት መካከል የመጨረሻው ነው።
#BibleProject #Bible #መጽሐፈ ኢዮብ
የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: