መፍን ኬክ አሰራር
Автор: selam cooks
Загружено: 2022-02-08
Просмотров: 8160
ቤቶ ውስጥ በቀላሉ መፍን ኬክ ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብዐቶች፡
2 እንቁላል
ግማሽ ካፕ የተፈጨ ስኳር
ግማሽ ካፕ ዘይት
አንድ ካፕ ፉርኖ ዱቄት
ሩብ ካፕ ወተት
አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኒላ
አሰራር፡
1 ዕንቁላሉን፣ስኳሩን፣ዘይቱን፣ወተት እና ቫኒላውን ቀላቅሎ መምታት
2 ፉርኖ ዱቄት እና ቤኪንግ ፓውደሩን ቀላቅሎ መንፋት
3 ፉርኖ ዱቄቱን ከእንቁላል ውህድ ጋር ቀላቅሎ ማዋሃድ
4 በመፍን ኪክ መስሪያዎች ውንጥ መሙላት
5 በ180 ዲግሪ በጋለ ኦቨን ማብሰል
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: