የእግዚአብሔር ቃልኪዳን ታማኝነት - መጋቢ ፓስተር መርጋ አብዲሳ
Автор: Ethiopian AG 6K Church
Загружено: 2025-11-24
Просмотров: 83
የእግዚአብሔር ቃልኪዳን ታማኝነት - መጋቢ ፓስተር መርጋ አብዲሳ | Ethiopian AG 6K Church
ርዕስ:- የእግዚአብሔር ቃልኪዳን ታማኝነት
የዕለቱ ሰባኪ:-ሐዋርያው መርጊያ አብዲሳ
የመጽ.ቅ.ክፍል:- ዘዳግም 7:9 ዘሌዋውያን 26:
ዕብራውያን 10:23
“አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
— ዘዳግም 7፥9
#. ቃል ኪዳን ማለት ውል ወይም ስምምነት ማለት ነው
እግዚአብሔር የቃል ኪዳን አምላክ ነው
እግዚአብሔር ቃልኪዳኑን የሚጠብቅ አምላክ ነው
ሰዎች ቃል ኪዳን ይለውጣሉ
ሰዎች ቃል ኪዳን ሲያከብሩ ይባረካሉ
የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን :-
1. ከኖህ ጋር
2. ከአብርሐም ጋር
3. ከሙሴ ጋር
4.ከዳዊት ጋር
5. በክርስቶስ ደም የተደረገ ኪዳን
የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን የታመነ ነው:-
1.አይለወጥም
2. ከሰው ቃል ኪዳን ይልቅ የፀና ነው
3.የሰውን ታሪክ ይቀይራል
4. በረከት ይሆናል
የአዲስ ኪዳን በረከቶች
1. ከሐጢአት መንጻት
2.አዲስ ፍጥረት መሆን
3. የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ መሆን
4. የዘላለም ህይወት ማግኘት
5.የልጅነት ስልጣን ማግኘት
6.በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ መባረክ
እግዚአብሔር ለቃል ኪዳኑ ታማኝ ነው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: