Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

🔴"አትንቅም ሰው እንደሚንቅ" || አዲስ ዝማሬ || ዘማሪ ዲ/ን ኪሮስ ይኄይስ

Автор: ዜማ ራማ Zema Rama

Загружено: 2025-06-06

Просмотров: 52419

Описание:

#mezmurorthodoxethiopia #በእንባ_የሚደመጥ_ዝማሬ #mezmur
ZEMARI DEACON KIROS YIHEYIS

አትንቅም ሰው እንደሚንቅ
አታርቅ ሰው እንደሚያርቅ
አየኸኝ ተረስቼ በሰው
ይህንን በምን ቃል ልግለጸው


ሁል ጊዜ ከደጅህ ቋንቋዬ መዝሙር ነው
ባዶ ቢሆን እጄ ሰላሜ ብዙ ነው
ያዩኝ ሲገረሙ በኔ ባለህ ጥበብ
እኔ እረካ ነበር ፍቅርህን በማሰብ

አይጥልም መዳፍህ ፍቅር ነው ከያዘ
ስንቱ ለክብር በቃ ባንተ እየታገዘ
የኔን መጀመሪያ መድረሻ ታውቃለህ
ምስካየ ኅዙናን አባቴ አንተው ነህ

ጨልሞ የሚቀር የለም ምንም ነገር
ለሁሉም ቀን አለህ ስትሠራ እግዚአብሔር
ለኔም ቀን አወጣህ ጎበኘኽኝ ዛሬ
ይሰዋ አንደበቴ የከንፈርን ፍሬ

ዳዊት በመዝሙሩ እንደተናገረ
ማን አለ በፊትህ የት አለ ያልከበረ
የኃጢአተኞች ወዳጅ ድንቅ ነህ አምላኬ
ከትርፍም በላይ ነው እኔ አንተን ማምለኬ

አይጥልም መዳፍህ ፍቅር ነው ከያዘ
ስንቱ ለክብር በቃ ባንተ እየታገዘ
የኔን መጀመሪያ መድረሻ ታውቃለህ
ምስካየ ኅዙናን አባቴ አንተው ነህ

ግጥም : መ/ር ብሩክ ባየህልኝ
ዜማ: ዘማሪ ዲ/ን ዘላለም ታከለ

🔴"አትንቅም ሰው እንደሚንቅ" || አዲስ ዝማሬ || ዘማሪ ዲ/ን ኪሮስ ይኄይስ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

array(10) { [0]=> object(stdClass)#4512 (5) { ["video_id"]=> int(9999999) ["related_video_id"]=> string(11) "0a10RJxjjFY" ["related_video_title"]=> string(183) "ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር ያካሄዱት ውይይት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM" ["posted_time"]=> string(24) "11 часов назад" ["channelName"]=> string(3) "EBC" } [1]=> object(stdClass)#4485 (5) { ["video_id"]=> int(9999999) ["related_video_id"]=> string(11) "n690CPNu5qk" ["related_video_title"]=> string(121) "🔴"ቀን አለህ" || አዲስ ዝማሬ || ዘማሪ ዲ/ን ኪሮስ ይኄይስ ​⁠@tadewos23 ​⁠@-mahtot" ["posted_time"]=> string(25) "2 недели назад" ["channelName"]=> string(26) "ዜማ ራማ Zema Rama " } [2]=> object(stdClass)#4510 (5) { ["video_id"]=> int(9999999) ["related_video_id"]=> string(11) "miN36tvGVHI" ["related_video_title"]=> string(239) "ዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ ይኄይስ🔴አዲስ ዝማሬ🔴''ከመልአኩ ክብር የተነሳ ምድር አበራች'' ራዕ 18:1‼️ከቁጥር 1 ዝማሬዎቹ መካከል በቅድሚያ የተለቀቀ🔴#rama" ["posted_time"]=> string(21) "2 года назад" ["channelName"]=> string(28) "Rama Media ራማ ሚዲያ" } [3]=> object(stdClass)#4517 (5) { ["video_id"]=> int(9999999) ["related_video_id"]=> string(11) "Nx_DASLLzVE" ["related_video_title"]=> string(135) "ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27" ["posted_time"]=> string(27) "6 месяцев назад" ["channelName"]=> string(35) "21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ" } [4]=> object(stdClass)#4496 (5) { ["video_id"]=> int(9999999) ["related_video_id"]=> string(11) "4usRaRglMh4" ["related_video_title"]=> string(87) "የኔ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics) አዲስ ዝማሬ" ["posted_time"]=> string(25) "3 месяца назад" ["channelName"]=> string(72) "ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page" } [5]=> object(stdClass)#4514 (5) { ["video_id"]=> int(9999999) ["related_video_id"]=> string(11) "e0udnc8L74M" ["related_video_title"]=> string(219) "ውሳኔው የአጭር ጊዜ ነበር!!ስራመድ እንደማልመለስ እያወኩ ነው የተራመድኩት!ሰው የልምዱ ባሪያ ነው!#amleset #amlesetmuchie #ቆይታከአምለሰትጋር" ["posted_time"]=> string(24) "11 часов назад" ["channelName"]=> string(14) "Amleset Muchie" } [6]=> object(stdClass)#4509 (5) { ["video_id"]=> int(9999999) ["related_video_id"]=> string(11) "eIYS5PCReR0" ["related_video_title"]=> string(68) "Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና June 13/14, 2025" ["posted_time"]=> string(21) "2 часа назад" ["channelName"]=> string(21) "Hiber Radio Officials" } [7]=> object(stdClass)#4519 (5) { ["video_id"]=> int(9999999) ["related_video_id"]=> string(11) "rjfcEyUmFKc" ["related_video_title"]=> string(135) "ከደብረ ኤልያስ ድንቅ ልጅ አግኝተናል #ድንቅልጆች #dinklejoch #comedy #comedianeshetu #comedy #ethopia" ["posted_time"]=> string(21) "6 дней назад" ["channelName"]=> string(11) "Donkey Tube" } [8]=> object(stdClass)#4495 (5) { ["video_id"]=> int(9999999) ["related_video_id"]=> string(11) "SQC2Fl1031o" ["related_video_title"]=> string(119) "ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ || በዘማሪ ይትባረክ ተገኝ || ጉባኤ ራማ @21media27" ["posted_time"]=> string(25) "2 недели назад" ["channelName"]=> string(35) "21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ" } [9]=> object(stdClass)#4513 (5) { ["video_id"]=> int(9999999) ["related_video_id"]=> string(11) "ZNn--5rwNok" ["related_video_title"]=> string(116) "🔴"ማዕዶቴ" || አዲስ ዝማሬ || ዘማሪ ዲ/ን ኪሮስ ይኄይስ ​⁠ ​⁠ ​⁠@tadewos23" ["posted_time"]=> string(24) "16 часов назад" ["channelName"]=> string(26) "ዜማ ራማ Zema Rama " } }
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር ያካሄዱት ውይይት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር ያካሄዱት ውይይት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

🔴

🔴"ቀን አለህ" || አዲስ ዝማሬ || ዘማሪ ዲ/ን ኪሮስ ይኄይስ ​⁠@tadewos23 ​⁠@-mahtot

ዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ ይኄይስ🔴አዲስ ዝማሬ🔴''ከመልአኩ ክብር የተነሳ ምድር አበራች'' ራዕ 18:1‼️ከቁጥር 1 ዝማሬዎቹ መካከል በቅድሚያ የተለቀቀ🔴#rama

ዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ ይኄይስ🔴አዲስ ዝማሬ🔴''ከመልአኩ ክብር የተነሳ ምድር አበራች'' ራዕ 18:1‼️ከቁጥር 1 ዝማሬዎቹ መካከል በቅድሚያ የተለቀቀ🔴#rama

ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ  @21media27

ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27

የኔ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics) አዲስ ዝማሬ

የኔ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics) አዲስ ዝማሬ

ውሳኔው የአጭር ጊዜ ነበር!!ስራመድ እንደማልመለስ እያወኩ ነው የተራመድኩት!ሰው የልምዱ ባሪያ ነው!#amleset #amlesetmuchie #ቆይታከአምለሰትጋር

ውሳኔው የአጭር ጊዜ ነበር!!ስራመድ እንደማልመለስ እያወኩ ነው የተራመድኩት!ሰው የልምዱ ባሪያ ነው!#amleset #amlesetmuchie #ቆይታከአምለሰትጋር

Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና June 13/14, 2025

Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና June 13/14, 2025

ከደብረ ኤልያስ ድንቅ ልጅ አግኝተናል #ድንቅልጆች  #dinklejoch #comedy #comedianeshetu #comedy #ethopia

ከደብረ ኤልያስ ድንቅ ልጅ አግኝተናል #ድንቅልጆች #dinklejoch #comedy #comedianeshetu #comedy #ethopia

ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ || በዘማሪ ይትባረክ ተገኝ || ጉባኤ ራማ  @21media27

ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ || በዘማሪ ይትባረክ ተገኝ || ጉባኤ ራማ @21media27

🔴

🔴"ማዕዶቴ" || አዲስ ዝማሬ || ዘማሪ ዲ/ን ኪሮስ ይኄይስ ​⁠ ​⁠ ​⁠@tadewos23

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]