#መግቢያ
Автор: ስነ መለኮት በመስኮት Sinemelekot Bemeskot
Загружено: 2020-01-16
Просмотров: 2916
በዚህ ቪዲዮ መጀመሪያ ይህ ቻናል ያስፈለገበትን ዓላማ በትንሹ ያነሣል፤ ስለዚህም ቻናሉ የተከፈተበትን ዓላማ በማሳወቅ ወደፊት ሊሠሩ ያሉትን ጉዳዮች ይዳስሳል። ስነ መለኮትና ቅዱሳት መጻሕፍት ያላቸውን አንድነትና ልዩነት ካመላከተ በኋላ፤ እንደ መግቢያ የስነ መለኮት ጥናት በምን በምን ላይ ሊመሠረት እንደሚችል ያትታል። ቅዱሳት መጻሕፍት በዋናነት የአንድ ጥሩ ስነ መለኮት መሠረት እንደሆነ ይጠቁማል። ከቅዱሳት መጽሐፍት በተጨማሪ አንድ ጥሩ ስነ መለኮት የተፈተኑ ትውፊቶችን ለጥናቱ እንደ መነሻ ይወስዳል፤ ክርስቲያናዊ ልምምድም እንዴት የስነ መለኮት ጥናት ምንጭ ሊሆን እንደሚችል ይጠቁማል። ጥሩ ስነመለኮት አመክንዮንም ለጥናቱ ምንጭ አድርጎ ይነሣል። አራቱንም የስነ መለኮት ጥናት ምንጮች ብንጠቁምም ቅዱሳት መጽሐፍት ግን ከሌሎቹ ይልቅ ዋንኛና ቅድሚያ ሊሠጠው የሚገባ ምንጭ ነው።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: