የ2024 ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ በጤና ዘርፍ አሸናፊ ዶክተር ሐረገወይን ሙሴ( የማህፀንና ፅንስ ሐኪም)
Автор: Wub Review
Загружено: 2024-12-18
Просмотров: 1377
የዛሬ የ"ውለታ ሾው" እንግዳችን በጣም የምንወዳት እና የምናከብራት፤ለብዙዎቻችን ተምሳሌት የምትሆን ጠንካራ፣ ትሁት፣ስራዋን አክባሪ እና ሀገራችን ካፈራቻቸው ስመጥር የማህፀንና ፅንስ እስፔሻሊስቶች መካከል አንድዋ የሆነችው ዶክተር ሐረገወይን ሙሴ ናት! ከግማሽ ሚሊዮን ሰዎች በላይ በቲክቶክ ገፅዋ የሚከተልዋት እና የበርካታ ሴቶችን ጥያቄ የመለሰችው ዶክተር ሐረገወይን በዚህ ቪዲዮ ስለሷ ያልተሰሙና የማናውቃቸውን በርካታ አዝናኝና ቁምነገር አዘል ወጎችን ከልጅነት አንስቶ አሁን እስከደረሰችበት ስኬት፣የፍቅር ታሪክ፣ ስለገጠማት አሰቃቂ የመኪና አደጋ እና በርካታ ስሜትን የሚገዙ አስደናቂ የሕይወት ገጠመኞች ጨዋታ አዋቂ ከሆነው አንደበትዋ እንሰማለን:: መልካም ቆይታ!!!
Today's "Weleta Show" guest is someone we truly admire and respect – a strong, dedicated, and hardworking individual who has become an inspiration to many. Dr. Haregewoyn Muse, a specialist in obstetrics and gynecology, is one of the most well-known doctors in our country. With over half a million followers on TikTok, she has become a prominent figure, answering countless questions from women. In this video, we will hear her unheard story—her journey from childhood to her current success, her love life, the tragic car accident she survived, and other personal experiences. Join us for an engaging and heartfelt conversation. Enjoy the show!
#ethiopia #dinklejoch #donkeytube #mastewal #orthodox #2025christmas
#ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2024 #amharicnews #donkeyyoutube #amharicmusic #amharicvlog #eyohamedia #ethiopiannews #abelbirhanu #abiye #fetadaily #fetan_eyta_ፈጣን_እይታ #ethiopiantrending #ethiopiannews #seifuonebs#fikereskemekaber #yebetesebchewata#besentu #ethio360#fetadaily.

Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: