Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ዲያቆን ኢያሱ መስፍን ስስት እና ንፋግነት

Автор: ማኅበረ ጽዮን

Загружено: 2025-10-05

Просмотров: 12387

Описание:

መስጠት እግዚአብሔርን መምሰል ነው፡፡

''አንድ ሰው ለአንድ ሰው''

ማኅበራችን በየዓመቱ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የሚያደርገውን መንፈሳዊ ጉዞ ምክንያት በማድረግ
👉 መነኮሳት አባቶችን ወይባ የማልበስ አገልግሎት
👉 ለእመቤታችን እንግዳዎችን (ነዳያን) የአልባሳት ድጋፍና የፍቅር ማዕድ የማጋራት መርኃ ግብር
👉 ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት የመገልገያ ግብዓቶችን ድጋፍ ያደርጋል።

በዚህ ብዙዎች በሚሳተፉበት መንፈሳዊ ጉዞም ከ6000 ሺህ በላይ የሚሆኑ የእመቤታችንን እንግዳዎች ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ''አንድ ሰው ለአንድ ሰው'' በሚል መሪ ቃል ሁሉም የበረከት ተካፋይ እንዲሆን የበረከት ተሳትፎ ጥሪ እናቀርባለን።

ባለፉት ዓመታት ብቻችንን ያደረግነው መልካም ሥራ የለምና ዛሬም እርስዎን ይዘን በጎ አድራጎቱን ለማድረግ እነሆ ጥሪያችን ይድረሳችሁ።
ለተወደደው ስጦታችሁ
👉 በአቢሲኒያ ባንክ - 1365417
👉 በአሀዱ ባንክ - 0008364120301
👉 በዜል (Zelle) – [email protected]
በመጠቀም ልግስናዎን ያበርክቱልን፡፡
👉 ለበለጠ መረጃ ፡- +251-911-628039 +251-976-211621 ይደውሉ፡፡
👉 ዩቲዩባችንን ይጎብኙ -    / @mahiberetsion  
አንዳችሁን እንኳን ከዚህ መንፈሳዊ በረከት አያጉድላችሁ፡፡

አስተባባሪ፡- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበረ ጽዮን ጠቅላላ ማኅበር፡፡

ዲያቆን ኢያሱ መስፍን ስስት እና ንፋግነት

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ተስፋ መቁረጥ / ክፍል 4 / ዲያቆን ኢያሱ መስፍን

ተስፋ መቁረጥ / ክፍል 4 / ዲያቆን ኢያሱ መስፍን

ደስታ (ሆዳምነት)  ዲ/ን ኢያሱ መስፍን

ደስታ (ሆዳምነት) ዲ/ን ኢያሱ መስፍን

#new🔴በምንም ውሰጥ ብናልፍ መከራ ይከተለናል! || ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

#new🔴በምንም ውሰጥ ብናልፍ መከራ ይከተለናል! || ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

ምን በድዬ ነው??....ሁሉም ሊመለከተው የሚገባ...ምን አይነት መሰጠት ነው....ዲ/ን እያሱ መስፍን #et_art_media_podcast

ምን በድዬ ነው??....ሁሉም ሊመለከተው የሚገባ...ምን አይነት መሰጠት ነው....ዲ/ን እያሱ መስፍን #et_art_media_podcast

🛑እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው በህይወታችሁ ተስፋ አትቁረጡ❗️መጋቤ ብሉይ ወሐዲሳት መ/ር ግሩም ወርቁ @mataniya

🛑እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው በህይወታችሁ ተስፋ አትቁረጡ❗️መጋቤ ብሉይ ወሐዲሳት መ/ር ግሩም ወርቁ @mataniya

እድል የሚባል ነገር የለም | የዚህ ትውልድ ፈተናዎች! ..... | ዲያቆን ኢያሱ መስፍን

እድል የሚባል ነገር የለም | የዚህ ትውልድ ፈተናዎች! ..... | ዲያቆን ኢያሱ መስፍን

🔴  ሁሉም ሰው ሊያደምጠው የሚገባ ት/🔴|| ሀጢያት ምንድን ነው || በዲያቆን ዘላለም ታዬ || New Sibket 2025 || Part 1

🔴 ሁሉም ሰው ሊያደምጠው የሚገባ ት/🔴|| ሀጢያት ምንድን ነው || በዲያቆን ዘላለም ታዬ || New Sibket 2025 || Part 1

ተስፋ🙏 ተስፋ አትቁረጡ! እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን #Orthodox #tewahedo #ተስፋ #Tesfa #Hope #አባገብረኪዳን

ተስፋ🙏 ተስፋ አትቁረጡ! እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን #Orthodox #tewahedo #ተስፋ #Tesfa #Hope #አባገብረኪዳን

መሰወሪያውን በጨለማ ውስጥ አደረገ / ዲ/ን እያሱ መስፍን

መሰወሪያውን በጨለማ ውስጥ አደረገ / ዲ/ን እያሱ መስፍን

🛑NEW//ራስን መካድ//ኢየሱስ ጌታ ነው ለማለት ለምን ፈራችሁ?? ዲያቆን ኢያሱ መስፍን#ፈውስ_መንፈሳዊ #et_art_media_podcast#mahibertsion

🛑NEW//ራስን መካድ//ኢየሱስ ጌታ ነው ለማለት ለምን ፈራችሁ?? ዲያቆን ኢያሱ መስፍን#ፈውስ_መንፈሳዊ #et_art_media_podcast#mahibertsion

ኑና እንዋቀስ / ዲያቆን ኢያሱ መስፍን

ኑና እንዋቀስ / ዲያቆን ኢያሱ መስፍን

ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (ምሥጢረ ጸሎት ክፍል አምስት)

ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (ምሥጢረ ጸሎት ክፍል አምስት)

ሱስ || sus  ዲ/ን ኢያሱ መስፍን

ሱስ || sus ዲ/ን ኢያሱ መስፍን

የንሰሃ እድሜ ሲሰጠን ሰይጣንም ደስ ይለዋል..እኔ የምችል አይደለዉም አንተ ወደራስህ መልሰኝ ወኖቻችን ዲ/ን እያሱ ከምንያህል ጋር

የንሰሃ እድሜ ሲሰጠን ሰይጣንም ደስ ይለዋል..እኔ የምችል አይደለዉም አንተ ወደራስህ መልሰኝ ወኖቻችን ዲ/ን እያሱ ከምንያህል ጋር

🔴 ጭንቅ ውስጥ ያላችሁ❗️👉እንዲህ አድርጉ || ሕይወት የሚቀይር ድንቅ ትምህርት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || #abelbirhanuየወይኗ

🔴 ጭንቅ ውስጥ ያላችሁ❗️👉እንዲህ አድርጉ || ሕይወት የሚቀይር ድንቅ ትምህርት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || #abelbirhanuየወይኗ

🛑ራሳችንን የምንለውጥበት‼️ድንቅ የሕይወት ትምህርት //ታገሱ እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይራል

🛑ራሳችንን የምንለውጥበት‼️ድንቅ የሕይወት ትምህርት //ታገሱ እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይራል

🔴ከ እግዚአብሔር ጋር እንዴት እንኑር ? ||  እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket 2025

🔴ከ እግዚአብሔር ጋር እንዴት እንኑር ? || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2025

#new🔴ንስሃ ለኦርቶዶክሳዊያን ብቻ ነው የተሰጠን?||#የአባት_ምክር #ቀሲስ ዮናስ ኢሳይያስ እና ዲ/ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ #kendilmedia #part #1

#new🔴ንስሃ ለኦርቶዶክሳዊያን ብቻ ነው የተሰጠን?||#የአባት_ምክር #ቀሲስ ዮናስ ኢሳይያስ እና ዲ/ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ #kendilmedia #part #1

#new🔴ሰይጣንን አዋርዱት! || ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ  ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

#new🔴ሰይጣንን አዋርዱት! || ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

ዝም ለማለት ሞክሩ! | Aba gebrekidan

ዝም ለማለት ሞክሩ! | Aba gebrekidan

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]