web hosting in Ethiotelecom | domain name service | ኢትዮቴሌኮም ሆስት ለማድረግ ቀላል መንገድ
Автор: ICT Solution
Загружено: 2025-11-09
Просмотров: 273
እነዚህ አገልግሎቶች ግለሰቦችና ድርጅቶች ያላቸውን የስራ ትስስር እና መረጃ የመለዋወጥ ዓቅም በማዳበር ስራዎች ለማቀላጠፍ ይረዳሉ፡፡
የድረ ገፅ ስም አገልግሎት (Domain name service)
የድረገፅ ስም አገልግሎት ማለት የኢንተርኔት አድራሻ አንዱ ክፍል ሲሆን “www” ከሚለው ቀጥሎ የሚመጣ ነው። የድህረ ገፅ ስም አገልግሎት በአለምአቀፍ የመረጃ መረብ ላይ ማንኛውም ሰው ሊያየውና ሊጠቀምበት በሚችል መልኩ ልዩ አድራሻ እንዲኖር የሚያስችል አገልግሎት አይነት ነው፡፡ ይህ የአገልግሎት አይነት አይ ፒ አድሬስን ደንበኛው ከመረጠው ስም ጋር የሚያስተሳስር ሲሆን፤ ደንበኞች በቀላሉ ፈልገው ለማግኘትና በመረጃ መረቡ ላይ የተቀመጠውን መረጃ ለማየት እንዲችሉ ያግዛል፡፡
እኛም በአንደኛ ደረጃ አገራዊ ኮድ (.et) የሚጨርሱ እንዲሁም በሁለተኛ ደረጃ አገራዊ ኮድ (.com.et,.org.et, ወዘተ) የሚጨርሱ የድረገፅ ስም አማራጮችን ለገበያ አቅርበናል፡፡
https://www.myportal.ethiotelecom.et
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: