Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ስትፀልዩ እንደወንበዴው ፀልዩ | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ-New sermon by deacon Henok Haile ይህንን ስብከት ካደመጡ በኋላ ወደ ልቦናዎ ይመለሳሉ

Автор: Tsiwa MEDIA /ፅዋ ሚዲያ

Загружено: 2025-11-10

Просмотров: 32

Описание:

“እርሱ ደሙን አፍስሶልናል ስለዚህ ሌላ ደም መፍሰስ የለበትም!”
"በክርስትናችን በሃይማኖታችን መገደላችን የሚቆመው መቼ ነው? ነፃነት እንፈልጋለን:: የሰው ልጆች ደም በከንቱ መፍሰስ መቆም አለበት:: ይኼ ፖለቲካ አይደለም:: ሰላም መሻት ፣ ዕረፍት መፈለግ ፣ አንሙት ማለት ፖለቲካ ሳይሆን ሰብአዊ መብት ነው:: ሰው መሆን ነው:: ደከመን:: ብዙ ጊዜ ሰማን:: እናንተም በእኛ ፈረዳችሁብን:: እናንተም ወቀሳችሁን:: እውነት አላችሁ::
ግን ለማን ነው የምንነግረው ይኼንን? ማን ነው የሚሰማን ይኼንን? ማን ነው የሚያቆመው ይኼንን?
ተለማመድነው እኮ:: ስንቶቻችን ስናልቅ ነው የሚቆመው? ይብቃ:: ሕዝባችን ዕረፍት ይፈልጋል:: ሞት ሰለቸን በቃን:: ደም መፍሰስ ሰለቸን:: ይበቃናል:: ምድሪቷ ዕረፍት ያስፈልጋታል:: ሕዝቡ ዕረፍት ያስፈልገዋል:: ስለ እኛ ደም ፈሰሰ እኮ:: በእርሱ ቁስል ተፈወስን እኮ:: ሌላ ደም አያስፈልግም:: መከራችን እንዲያበቃ ጸልዩ"
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ሊቀ ጳጳስ
ጥቅምት 27 2018 ዓ.ም. የተናገሩት
የብፁዕነትዎ በረከት ይደርብን::#ፅዋ_ቲዩብ
#TsiwaTube
#newmezmur2020
#tewahdomezmur
#orthodoxmezmur
#mahtottube
#omegatube
#aryam
#mihretab
#sibket
#gubae
#support by super chat and super stickers _ በሱፐር ቻት እና በሱፐር ተለጣፊዎች ድጋፍ

ስትፀልዩ እንደወንበዴው ፀልዩ | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ-New sermon by deacon Henok Haile ይህንን ስብከት ካደመጡ በኋላ ወደ ልቦናዎ ይመለሳሉ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

🟢👉 🟢 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እጅግ ድንቅ ትምህርት Deacon Henok Haile #henok_haile

🟢👉 🟢 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እጅግ ድንቅ ትምህርት Deacon Henok Haile #henok_haile

ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

BWECLA

BWECLA "ክርስቶሰ እቲ ብርሃን ዓለም።" ብ ፓስተር ዳዊት ዖቕብኣብ 12/28/25

🛑 ህይወት ቀያሪ ስብከት አሁን ስሙና ተቀየሩ! #አባሕርያቆስ #aba_hryakos #aba_gbrekidan #memher_eyobymenu #Orthodoxmezmur

🛑 ህይወት ቀያሪ ስብከት አሁን ስሙና ተቀየሩ! #አባሕርያቆስ #aba_hryakos #aba_gbrekidan #memher_eyobymenu #Orthodoxmezmur

እይታ ቀይር

እይታ ቀይር

THE BEST IN-GAME COACH: የአርቴታ የዛሬው ትልቁ ፈተና - ኤምሪ!

THE BEST IN-GAME COACH: የአርቴታ የዛሬው ትልቁ ፈተና - ኤምሪ!

እሙን ዓርኪ ልበይ~Emun Arki Lbey~By Zemari Henok Fikadu~New Eritrean Orthodox Tewahdo Mezmur 2024

እሙን ዓርኪ ልበይ~Emun Arki Lbey~By Zemari Henok Fikadu~New Eritrean Orthodox Tewahdo Mezmur 2024

ይሄን ልማድ አቁሙ “እግዚአብሔርን ያስረሳችዋል “ያልተጠበቀ ድንቅ ምላሽ | ዘበነ ለማ ስብከት | Zebene Lema Sibket 2025 @tsiwaMedia

ይሄን ልማድ አቁሙ “እግዚአብሔርን ያስረሳችዋል “ያልተጠበቀ ድንቅ ምላሽ | ዘበነ ለማ ስብከት | Zebene Lema Sibket 2025 @tsiwaMedia

Dn Henok Haile/ ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ/ የመከራ ዘመን

Dn Henok Haile/ ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ/ የመከራ ዘመን

ነይ ነይ እምዬ ማርያም || ገብርኤል በሰማይ || በዘባነ ኪሩብ || ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ@21media27

ነይ ነይ እምዬ ማርያም || ገብርኤል በሰማይ || በዘባነ ኪሩብ || ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ@21media27

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አከባበር በአትላንታ Video 1

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አከባበር በአትላንታ Video 1

ጉዞ ወደ እግዚአብሔር (ጾመ ነቢያት)🔶 በፆመ ነብያት ማድረግ ያለብን ነገር | Megabi Hadis Neqatibeb መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ TSIWA

ጉዞ ወደ እግዚአብሔር (ጾመ ነቢያት)🔶 በፆመ ነብያት ማድረግ ያለብን ነገር | Megabi Hadis Neqatibeb መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበበ TSIWA

የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙራት ስብስብ || Ye Mariam Mezmur Collection | Orthodox Mezmur

የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙራት ስብስብ || Ye Mariam Mezmur Collection | Orthodox Mezmur

በጥንቃቄ ያድምጡ በእግዚአብሔር  መንግስት ላይ የሚደረግ ተቃውሞ ነው |  በመጋቤ ሃይማኖት ነፃነት አክለወግ የሐ\ፍ\ጥ\መ\ኮሌጅ ዲን

በጥንቃቄ ያድምጡ በእግዚአብሔር መንግስት ላይ የሚደረግ ተቃውሞ ነው | በመጋቤ ሃይማኖት ነፃነት አክለወግ የሐ\ፍ\ጥ\መ\ኮሌጅ ዲን

New Orthodox Geez Meskel Collection Mezmurat - ናይ መስቀል ግእዝ መዝሙራት By Diakon Hermon Araya

New Orthodox Geez Meskel Collection Mezmurat - ናይ መስቀል ግእዝ መዝሙራት By Diakon Hermon Araya

ቤቴን ላስጎብኛችሁ 🤩

ቤቴን ላስጎብኛችሁ 🤩

#ዐዲስ ስብከት 🔴የተሰጠህ ክብር ታላቅ ነዉ🔴 እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን #eotc #ስብከት #ንስሐ #ፈውስ_መንፈሳዊ

#ዐዲስ ስብከት 🔴የተሰጠህ ክብር ታላቅ ነዉ🔴 እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን #eotc #ስብከት #ንስሐ #ፈውስ_መንፈሳዊ

Live || ቀጥታ - የማለዳ ጉባኤ 📍ከሰዓሊተ ምህረት ድንግል ማርያም ካቴዴራል ‼️

Live || ቀጥታ - የማለዳ ጉባኤ 📍ከሰዓሊተ ምህረት ድንግል ማርያም ካቴዴራል ‼️

Что они вытворяют в церкви! В это сложно поверить!

Что они вытворяют в церкви! В это сложно поверить!

#እንኳን_ለሊቀ_መላእክት_ቅዱስ_ገብርኤል ዓመታዊ_በዓል_በሰላም_አደረሳችሁ_አደረሰን ።

#እንኳን_ለሊቀ_መላእክት_ቅዱስ_ገብርኤል ዓመታዊ_በዓል_በሰላም_አደረሳችሁ_አደረሰን ።

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]