Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

🔴New| በትንሹ የታመነ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket

Автор: ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Загружено: 2024-04-15

Просмотров: 398446

Описание:

ማቴዎስ 25
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ወደ ሌላ አገር የሚሄድ ሰው ባሮቹን ጠርቶ ያለውን ገንዘብ እንደ ሰጣቸው እንዲሁ ይሆናልና፤
¹⁵ ለእያንዳንዱ እንደ ዓቅሙ፥ ለአንዱ አምስት መክሊት ለአንዱ ሁለት ለአንዱም አንድ ሰጠና ወደ ሌላ አገር ወዲያው ሄደ።
¹⁶ አምስት መክሊትም የተቀበለው ሄዶ ነገደበት ሌላም አምስት አተረፈ፤
¹⁷ እንዲሁም ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ።
¹⁸ አንድ የተቀበለው ግን ሄዶ ምድርን ቈፈረና የጌታውን ገንዘብ ቀበረ።
¹⁹ ከብዙ ዘመንም በኋላ የእነዚያ ባሮች ጌታ መጣና ተቆጣጠራቸው።
²⁰ አምስት መክሊት የተቀበለውም ቀረበና ሌላ አምስት መክሊት አስረክቦ፦ ጌታ ሆይ፥ አምስት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር፤ እነሆ፥ ሌላ አምስት መክሊት አተረፍሁበት አለ።
²¹ ጌታውም፦ መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው።
²² ሁለት መክሊትም የተቀበለው ደግሞ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ሁለት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር፤ እነሆ፥ ሌላ ሁለት መክሊት አተረፍሁበት አለ።
²³ ጌታውም፦ መልካም፥ አንተ በጎ፥ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፥ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው።
²⁴ አንድ መክሊትም የተቀበለው ደግሞ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ካልዘራህባት የምታጭድ ካልበተንህባትም የምትሰበስብ ጨካኝ ሰው መሆንህን አውቃለሁ፤
²⁵ ፈራሁም ሄጄም መክሊትህን በምድር ቀበርሁት፤ እነሆ፥ መክሊትህ አለህ አለ።
²⁶ ጌታውም መልሶ እንዲህ አለው፦ አንተ ክፉና ሃኬተኛ ባሪያ፥ ካልዘራሁባት እንዳጭድ ካልበተንሁባትም እንድሰበስብ ታውቃለህን?
²⁷ ስለዚህ ገንዘቤን ለለዋጮች አደራ ልትሰጠው በተገባህ ነበር፥ እኔም መጥቼ ያለኝን ከትርፉ ጋር እወስደው ነበር።
²⁸ ስለዚህ መክሊቱን ውሰዱበት አሥር መክሊትም ላለው ስጡት፤
²⁹ ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።
³⁰ የማይጠቅመውንም ባሪያ በውጭ ወዳለው ጨለማ አውጡት፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
‪@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan‬

🔴New| በትንሹ የታመነ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

🔴New | በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም ይቻላል| እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan Sibket #viral

♦️ሲገለብጥ ያመሻል ተገልብጦ ያድራል♦️ ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ ♦️

ኢትዮጲያ ኣጽዋር ኤርትራ ሒዘ፡ ኣሜሪካ ኤርትራውያን ከልኪላ። #eritreatiktok #eritreanews #ethiopia #tigray

🔴NEW || እንዴት ትዕግሥተኛ መሆን እንችላለን ? || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New 2025

# ክፍል ሁለት#ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን  በኢኢትዮጵያ ስላለው  የምንኩስና ህይወት  ከሌሎች አሐት አቢያተ ክርስቲያናት አንጻር የተናገሩት

💚💛💖 አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት የስላሴን መንበር ባጠኑበ እለት በቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን የተሰጠ ትምህርት

"ይቅር ባይ ለዘለዓለም" - የዘማሪ ገብረአምላክ ደሳለኝ ዝማሬ | @-betaqene4118

|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh

🔴LIVE #ሥርዓተ_ቅዳሴ ‼️👉#ቀጥታ_ከጻድቁ_አቡነ_ኪሮስ || ጥር 8 ቀጥታ ሥርጭት

ልባችሁን ለመጠበቅ እነዚህን  ከዛሬ ጀምሮ ማድረግ አለባችሁ| ABA GEBREKIDAN | አባ ገብረኪዳን |እንጦንስ

🛑ህይወት የከበዳቹ ለዚህ ነው! || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2025

NEW | ሠይጣንን እንዴት እናርቅ | ድንቅ ስብከት | በ ርእሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ - Aba gebre kidan girma

የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy

የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy

🔴ተስፋችሁ ሲሟጠጥ ይህን አድርጉ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||aba gebre kidan new sibket||@meazakidusan

🔴አዲስ ስብከት🔴 ምንም አይነት መከራ ፈተና ቢበዛ በተስፋ ጠብቁት//እግዚአብሔር ትቶኛል አትበሉ//ቢዘገይም ነጻ ያወጣናል //መምህር እዮብ ይመኑ

🔴ሂዶ አተረፈበት|| የማትረፍ ጉዞ ||የዐቢይ ጾም ጉዞ ክፍል 5 || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት Aba Gebrekidan New 2025

“እኔ አንተ ቤት እኔ አንተ ፊት ”  | ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ  | zemari Yosef Girma  | Ene Ante bet | mahtot tube |

🔴መልካሞች ሁኑ||ር/ሊ/የኔታ አባ ገ/ኪዳን ግርማ||abagebrekidansibket||@meazakidusan

🔴NEW || መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New 2025

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com