Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Special Ethiopian Shiro ልዩ የፆም ሽሮ

Автор: Melegna | መለኛ

Загружено: 2025-08-19

Просмотров: 4149

Описание:

ዛሬ የምናሳያችሁ የሽሮ አይነት ለ3 ሰው የሚበቃ ነው ፡፡ በዛ አድርጋችሁ ለማዘጋጀት ከፈለጋችሁ የቀረበውን የግብዓት መጠን ከፍ ማድረግ ይኖርባቹሀል ፡፡ ይህን የሽሮ አይነት በፆም አንዲሁም በፍስግ ወቅቶች አዘጋጅታችሁ ለእንግዳም ሆነ ለራሳችሁ ብታቀርቡት የሚያስመሰግን ነው ፡፡

የአትክልት ግብዓቶች
1 የተላጠ እና በቀጭኑ የተከተፈ ድንች
1 በቀጭኑ የተከተፈ ካሮት
ግማሽ በቀጭኑ የተከተፈ ዝኩኒ
50 ግራም ጥቅል ጎመን
1 ራስ ቀይ ሽንኩርት

ቅመሞች ለአትክልቱ
1 የቡና ማንኪያ ሮዝሜሪ
1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
1 የቡና ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት
የምትፈልጉትን ያህል ጨው

ሽሮውን ለማዘጋጀት
1 ሊትር ውሃ
1 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት
2 የሾርባ ማንኪያ ምጥን ሽሮ
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
1 የቡና ማንኪያ ኮረሪማ
የምትፈልጉን ያህል ጨው
ግማሽ የቡና ማንኪያ የበሶብላ ዱቄት

ማበያ
ስንግ
ቃሪያ
እንጀራ

Special Ethiopian Shiro ልዩ የፆም ሽሮ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Falafel Shawarmaየፍላፍል ሸዋርማ

Falafel Shawarmaየፍላፍል ሸዋርማ

ФИКС ПРАЙС ПРЕЛЕСТНЫЕ ЗИМНИЕ НОВИНКИ 💙 КУПИЛА ВСЕ НЕ ЗАДУМЫВАЯСЬ! ❄️ FIX PRICE НОВИНКИ

ФИКС ПРАЙС ПРЕЛЕСТНЫЕ ЗИМНИЕ НОВИНКИ 💙 КУПИЛА ВСЕ НЕ ЗАДУМЫВАЯСЬ! ❄️ FIX PRICE НОВИНКИ

Read & Understand Russian | Story Lesson for A2–B1 | Everyone Is a Psychologist

Read & Understand Russian | Story Lesson for A2–B1 | Everyone Is a Psychologist

Ethiopian Gomen Recipe ጎመን በድንች

Ethiopian Gomen Recipe ጎመን በድንች

🔴Live❗❗ዛሬ በአዲስ አበባ የሆነውን ተመልከቱ ❗❗#የዛሬው_ተአምር_ነው❗#ህዳር_መርቆሬዎስ ህዳር 25/2018 ዓ.ም #Hidar_Merkorios #መርቆሬዎስ

🔴Live❗❗ዛሬ በአዲስ አበባ የሆነውን ተመልከቱ ❗❗#የዛሬው_ተአምር_ነው❗#ህዳር_መርቆሬዎስ ህዳር 25/2018 ዓ.ም #Hidar_Merkorios #መርቆሬዎስ

Ethiopian Chickpeas Cookies የሽንብራ አሳ አሰራር

Ethiopian Chickpeas Cookies የሽንብራ አሳ አሰራር

እርጥብ አሰራር #ቤተሰቡን ያሻማ ምግብ #1millionview ሰው ያየው #ethiopianfood #ሞክሪው ትወጂዋለሽ🍽️🌭🍹

እርጥብ አሰራር #ቤተሰቡን ያሻማ ምግብ #1millionview ሰው ያየው #ethiopianfood #ሞክሪው ትወጂዋለሽ🍽️🌭🍹

10 ደቂቃ ልዩ የመጥበሻ ሽሮ-ፈጣን ሽሮ አሰራር-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

10 ደቂቃ ልዩ የመጥበሻ ሽሮ-ፈጣን ሽሮ አሰራር-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Ethiopian Shiro Recipe አልጫ ሽሮ

Ethiopian Shiro Recipe አልጫ ሽሮ

ምህረት አዲስ ነገር ይዛ እየመጣች ነው #podcast #lovestory #love #ethiopianpodacst

ምህረት አዲስ ነገር ይዛ እየመጣች ነው #podcast #lovestory #love #ethiopianpodacst

1 ሚሊዮን እይታ ያስገኘዉ | ፈጣን ተበልቶ የማይጠገብ | የሚጥም የቁርስ የምሳ አማራጭ‼️‼️‼️

1 ሚሊዮን እይታ ያስገኘዉ | ፈጣን ተበልቶ የማይጠገብ | የሚጥም የቁርስ የምሳ አማራጭ‼️‼️‼️

ገድለዉ ቀብረዉኝ ነበር //በያሉበት // በጠይም ሴት ሚዲያ እና አባይቲቪ

ገድለዉ ቀብረዉኝ ነበር //በያሉበት // በጠይም ሴት ሚዲያ እና አባይቲቪ

ለጾም ጊዜ ሳይሰለች የሚበላ ምጥን  የትግራይ  ሽሮ አዘገጃጀት #howtomakeshiropowder

ለጾም ጊዜ ሳይሰለች የሚበላ ምጥን የትግራይ ሽሮ አዘገጃጀት #howtomakeshiropowder

ፓስታ በካሮትና ጥቅልል ጎመን / spaghetti with cabbage and carrot / pasta / ምግብ አሰራር / ፓስታ በአትክልት / seifu / ebs

ፓስታ በካሮትና ጥቅልል ጎመን / spaghetti with cabbage and carrot / pasta / ምግብ አሰራር / ፓስታ በአትክልት / seifu / ebs

Ethiopian Gord Gord ልዩ ጎረድ ጎረድ

Ethiopian Gord Gord ልዩ ጎረድ ጎረድ

Ethiopian Milas Senber ምላስ ሰንበር

Ethiopian Milas Senber ምላስ ሰንበር

በ4 አመቴ ነው እናት አባቴን ያጣሁት ለዛ ነው እዚህ ነገር ውስጥ የገባሁት....  ተወዳጅ ተዋናይት ቤዛ መስፍን | Seifu on EBS

በ4 አመቴ ነው እናት አባቴን ያጣሁት ለዛ ነው እዚህ ነገር ውስጥ የገባሁት.... ተወዳጅ ተዋናይት ቤዛ መስፍን | Seifu on EBS

Так Мы Сохраняем Овощи Без Холодильника...

Так Мы Сохраняем Овощи Без Холодильника...

Ethiopian Food Afagn አፋኝ

Ethiopian Food Afagn አፋኝ

Просыпаетесь между 3 и 5 утра? Сделайте ЭТИ 5 вещей | Еврейская Мудрость

Просыпаетесь между 3 и 5 утра? Сделайте ЭТИ 5 вещей | Еврейская Мудрость

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]