Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Ethiopia | 4 የስኳር በሽታ (Diabetes) ዘላቂ መፍትሄዎች

Автор: ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham

Загружено: 2023-06-13

Просмотров: 43728

Описание:

የስኳር በሽታ (Diabetes Mellitus) ስር የሰደደ በሽታ ሲሆን
የስኳር በሽታ ሲከሰት ሰውነትዎ (ቆሽት ወይም Pancreas)
1. በቂ ኢንሱሊን (Insulin) አያመርትም ወይም
2. በሚገባ መልኩ አይጠቀመውም (Resistance)
በዚህም የተነሳ በደም ውስጥ የስኳር መጠን ከፍ (Hyperglycemia) ይላል።

በጊዜ ሂደት ይህ እንደ የልብ ህመም፣ የእይታ ማጣት (አይነ ስውርነት) እና የኩላሊት በሽታ ያሉ ከባድ የጤና ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል።

#የስኳርበሽታ #ስኳር #drabraham

በዚህ ቻናል ለተሻለ ጤና የሚረዱ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ።
ስለ ጤና፣ የአመጋገብ ስርዓት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና በቤት ውስጥ የሚደረጉ መፍትሄዎችን ሳይንሳዊ በሆኑ መንገዶች ይቀርባሉ።
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደውል ምልክቱን በመጫን እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment ላይ ይጻፉልኝ።
like እና share በማድረግ በቀና ልብ ለሚጠቅመው ሰው ያጋሩ።

#diet​ #neuropathy​ #healthydiet​ #diabetes #hypertension #ኮሶ #የሽንትቧንቧ #ግፊት #የግፊትበሽታ​ #homemade​ #health​ #Diet​ #health​ #fitness​ #Amharic​ #Ethiopia​ #habesha​ #Addistena​ #dr​.abraham #dr​.abrahamkassahun #healthtips​ #healthy​ #weightloss​ #weightgain​ #chronicillinesses​ #life​ #motivation​ #food ​#exercise​ #gym​ #medical​ #wellness ​#eatlocal​ #exercise​ #dr​ #love​ #inspiration​ #ቅዳሜ_መዝናኛ​ #አዲስ_ድራማ​ #EthiopianEntertainment​ #Ethiopian_movie​ #ethiopian_music ​ #Ethiopian_Entertainment_video2023​ #Entertainmentvideo​ #ባህል​ #መዝናኛ​ #teater​ #hagerfkrteater​
#drabraham #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #ዶርአብርሃም #አብርሃም


👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ https://t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡   / premium_ethiopia  
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth


የሕክምና ምክር ማስተባበያ
ምንም እንኳን በሞያዬ ዶክተር ብሆንም እኔ የእርስዎ ዶክተር አይደለሁም፡፡ በዚህ YouTube Channel ውስጥ ያለው ሁሉም ይዘት እና መረጃ፣ ለመረጃ እና ለትምህርታዊ ዓላማ ብቻ ነው። የህክምና ምክር አይሰጥም እንዲሁም በዚህ YouTube Channel አጠቃቀም ማንኛውንም አይነት የታካሚ የደንበኛ ግንኙነት አይመሰርትም። ምንም እንኳን ትክክለኛ አጠቃላይ መረጃ ለመስጠት ጥረት ባደርግም እዚህ የቀረበው መረጃ ለማንኛውም ዓይነት የባለሙያ ምክር የሚተካ አይደለም ፣ እናም በዚህ መረጃ ላይ ብቻ መተማመን የለብዎትም። ማንኛውንም ሙያዊ ፣ ሕጋዊ ፣ ሕክምና እና ገንዘብ ነክ ወይም ግብርን የሚመለከቱ ውሳኔዎችን ከማድረግዎ በፊት ሁል ጊዜ በሚፈልጉት ሁኔታ ውስጥ ያለ ባለሞያን ያማክሩ።

MEDICAL ADVICE DISCLAIMER
Although I am a doctor by profession, I am not your doctor. All content and information in this YouTube Channel is for informational and educational purposes only. It does not provide medical advice and does not establish any type of patient-client relationship through the use of this YouTube Channel. Although I have endeavored to provide accurate general information, the information provided here is not a substitute for professional advice of any kind, and you should not rely solely on this information. Always consult an expert in your situation before making any professional, legal, medical, financial or tax decisions.

Ethiopia | 4 የስኳር በሽታ (Diabetes) ዘላቂ መፍትሄዎች

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Ethiopia | የኮሌስትሮል በሽታ መንስኤዎች እና መድሃኒት (Cholesterol)

Ethiopia | የኮሌስትሮል በሽታ መንስኤዎች እና መድሃኒት (Cholesterol)

የሰውነት የስኳር መጠን መቀነስ (Hypoglycemia) ምልክቶች

የሰውነት የስኳር መጠን መቀነስ (Hypoglycemia) ምልክቶች

ከምግብ በመታቀብ ከስኳር በሽታ መዳን ይቻላል ! - ዶ/ር ደምሴ ታደሰ NBCTena |@NBCETHIOPIA

ከምግብ በመታቀብ ከስኳር በሽታ መዳን ይቻላል ! - ዶ/ር ደምሴ ታደሰ NBCTena |@NBCETHIOPIA

Чем полезен ГРАНАТ? | Правда и вымысел

Чем полезен ГРАНАТ? | Правда и вымысел

የኩላሊት ህመም ምልክቶች እና መፍትሔዎች

የኩላሊት ህመም ምልክቶች እና መፍትሔዎች

ሁሌም ጤነኛ ና ደስተኛ የሚያደርጉ 7 ምግቦች! | Ethiopia | Feta Daily Health

ሁሌም ጤነኛ ና ደስተኛ የሚያደርጉ 7 ምግቦች! | Ethiopia | Feta Daily Health

Lualawi ሉዓላዊ/ የፋኖው መሪ ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሃባም እየመጡ ነው !/ጄነራል ታደሰን የት ናቸው ? አክሱም ላይ ተተጠነሰሰው ግልበጣ/ በቃ!   TPF

Lualawi ሉዓላዊ/ የፋኖው መሪ ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሃባም እየመጡ ነው !/ጄነራል ታደሰን የት ናቸው ? አክሱም ላይ ተተጠነሰሰው ግልበጣ/ በቃ! TPF

Ethiopia | የስኳር በሽታ እንዳለባችሁ ለማወቅ የሚረዱ ምርመራዎች

Ethiopia | የስኳር በሽታ እንዳለባችሁ ለማወቅ የሚረዱ ምርመራዎች

እንጀራ እና ስኳር በሽታ //#injera and #Diabetes// #health #diet #healthy #weightloss #insulinresistance #dr

እንጀራ እና ስኳር በሽታ //#injera and #Diabetes// #health #diet #healthy #weightloss #insulinresistance #dr

ETHIOPIA | የስኳር ህመምተⶉች ምን እንዲመገቡ ይመከራል?

ETHIOPIA | የስኳር ህመምተⶉች ምን እንዲመገቡ ይመከራል?

በድግምትና በመተት አይደለም በችሎታየ ነው የማድነው -ወጣቱ የባህል ሐኪም ጥበቡ

በድግምትና በመተት አይደለም በችሎታየ ነው የማድነው -ወጣቱ የባህል ሐኪም ጥበቡ

እንጀራ ባይወስዱ የምመከሩ የስኳር በሽታ  ታካሚዎች #diet #healthylifestyle #education #exercise #healthyweightloss

እንጀራ ባይወስዱ የምመከሩ የስኳር በሽታ ታካሚዎች #diet #healthylifestyle #education #exercise #healthyweightloss

10 главных секретов естественного устранения резистентности к инсулину

10 главных секретов естественного устранения резистентности к инсулину

በስኳር ታካሚዎች የምግብ ዝርዝር ውስጥ መካተት የማይገባቸው የካርቦሃይድሬት፣የፕሮቲን፣ የቅባት እና አትክልት እና ፍራፍሬዎች-13

በስኳር ታካሚዎች የምግብ ዝርዝር ውስጥ መካተት የማይገባቸው የካርቦሃይድሬት፣የፕሮቲን፣ የቅባት እና አትክልት እና ፍራፍሬዎች-13

Преддиабет: 9 симптомов, по которым тело кричит «остановись».

Преддиабет: 9 симптомов, по которым тело кричит «остановись».

እውነት የስኳር በሽታ መዳን ይችላል? እንዴት  | Dr. Azmeraw

እውነት የስኳር በሽታ መዳን ይችላል? እንዴት | Dr. Azmeraw

ስኳር በሽታን የሚያድኑ ምግቦች..     ስኳር ታማሚ ለምን በዛ ?       ረ/ፕሮፌሰር ሙሉቀን ፈቃዴ      ከሎዛ የስነምግብ ማማከር

ስኳር በሽታን የሚያድኑ ምግቦች..     ስኳር ታማሚ ለምን በዛ ?       ረ/ፕሮፌሰር ሙሉቀን ፈቃዴ      ከሎዛ የስነምግብ ማማከር

የ3 ወር ስኳር ክምችት//HbA1C//ለማውርድ #diabetes #hba1c #health #diet #exercise #healthy #weightloss #drdesta

የ3 ወር ስኳር ክምችት//HbA1C//ለማውርድ #diabetes #hba1c #health #diet #exercise #healthy #weightloss #drdesta

12 በሳይንስ የተደገፉ የምግብ ስኳር መጠን ለመቀነስ የሚረዱ ዜደዎች#diabetes #diet #healthylife#bloodsugar #education #diet

12 በሳይንስ የተደገፉ የምግብ ስኳር መጠን ለመቀነስ የሚረዱ ዜደዎች#diabetes #diet #healthylife#bloodsugar #education #diet

ኮሌስትሮል በ2ሳምንት ይጠፋልየምግብ ዘይት ቢቀርስ?    ረ/ፕሮፌሰር ሙሉቀን ፈቃዴ   ከሎዛ የስነምግብ ማማከር

ኮሌስትሮል በ2ሳምንት ይጠፋልየምግብ ዘይት ቢቀርስ? ረ/ፕሮፌሰር ሙሉቀን ፈቃዴ ከሎዛ የስነምግብ ማማከር

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]