Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ዘምሪ፣ እልል በይ፣ ጩሂም! ምን ተገኘ?

Автор: Evangelist Yared Tilahun

Загружено: 2022-08-10

Просмотров: 17025

Описание:

ነቢዩ ኢሳያስ ከክርስቶስ ልደት 700 ዓመታት አስቀድሞ ስለ ክርስቶስ መከራ፣ ከዚያም በኋላ ስለሚመጠው ክብር ይናገራል። ኢሳ. 54 ላይ ከቁጥር አንድ እስከ ሦስት፦ "“አንቺ ያልወለድሽ መካን ሆይ፥ ዘምሪ፤ አንቺ ያላማጥሽ ሆይ፥ እልል በዪ፥ ጩኺም፤ ባል ካላት ይልቅ ፈት የሆነቺቱ ልጆች በዝተዋልና፥ ይላል እግዚአብሔር፡፡ የድንኳንሽን ስፍራ አስፊ፥ መጋረጃዎችሽንም ይዘርጉ፤ አትቈጥቢ፤ አውታሮችሽን አስረዝሚ ካስሞችሽንም አጽኚ። በቀኝና በግራ ትሰፋፊያለሽና፥ ዘርሽም አሕዛብን ይወርሳልና፥ የፈረሱትንም ከተሞች መኖሪያ ያደርጋልና።”
በማለት የምሥራች ይናገራል። ትልቁ ጥያቄ ምን ተገኘ? የሚለው ነው። የተገኘው ለዘለዓለም ያላማጠችውና ልጆችን ያልወለደችው ሰማያዊት አገር በኢሳ. 53 ላይ በሥጋ ከመጣው፣ በመስቀል ላይ ከተሰዋው፣ ከተቀበረውና ከሙታን ከተነሳው ከክርስቶስ ሥራ የተነሳ አዕላፋትን መውለዷ ነው። ከእርሱ ሥራ የተነሳ እኛ የቁጣ ልጆች የነበርን የሰው ልጆች የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን ዕድል አገኘን።
ይህ መልዕክት በኢሳ. 54፥1-3 ባለው ክፍል በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ በምትገኘው ፎር ኮርነርስ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን ቤተክርስቲያን የቀረበ ነው።

ዘምሪ፣ እልል በይ፣ ጩሂም! ምን ተገኘ?

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የተለወጡ ልቦች | ክፍል 2| Evangelist Yared Tilahun | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |

የተለወጡ ልቦች | ክፍል 2| Evangelist Yared Tilahun | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |

የእግዚአብሔር ክብር | The Glory of God with Prophet_Jossy_Elijah | ነብይ ጆሲ ኤላይጃ

የእግዚአብሔር ክብር | The Glory of God with Prophet_Jossy_Elijah | ነብይ ጆሲ ኤላይጃ

የጭጋግ ሸለቆ - በግፍ ሲጨልም በአንዲት ሴት ጀግንነት ደመቀ።

የጭጋግ ሸለቆ - በግፍ ሲጨልም በአንዲት ሴት ጀግንነት ደመቀ።

ባሕሪ - CHARACTER

ባሕሪ - CHARACTER

ጌታ ኢየሱስ ወንድሞች ነበሩት? ክፍል 53፦ የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት

ጌታ ኢየሱስ ወንድሞች ነበሩት? ክፍል 53፦ የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት

በክርስትና ህይወት የኢየሱስ ክርስቶስ ማዕከላዊነት // ክፍል ሶስት // ዶ/ር ሙልጌታ ደምሴ

በክርስትና ህይወት የኢየሱስ ክርስቶስ ማዕከላዊነት // ክፍል ሶስት // ዶ/ር ሙልጌታ ደምሴ

ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | የተሰጠንን ማወቅ | ክፍል ሁለት

ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | የተሰጠንን ማወቅ | ክፍል ሁለት

ሀብታሙ አያሌው ስለ እስክንድር ነጋ እና አርበኛ ዘመነ ካሴ የሰጠው ድንቅ ምላሽ | ባንዳው ማነው አብይ አህመድ ወይስ ፋኖ ! #anchor media

ሀብታሙ አያሌው ስለ እስክንድር ነጋ እና አርበኛ ዘመነ ካሴ የሰጠው ድንቅ ምላሽ | ባንዳው ማነው አብይ አህመድ ወይስ ፋኖ ! #anchor media

Evangelist Yared Tilahun |  በአዕምሮ መታደስ መለወጥ | Part 1 | EECMN 2023

Evangelist Yared Tilahun | በአዕምሮ መታደስ መለወጥ | Part 1 | EECMN 2023

እውነተኛ ታላቅነት፦ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን

እውነተኛ ታላቅነት፦ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን

ጥበብ እና መንፈስ | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE | Halwot E.U.C #2024

ጥበብ እና መንፈስ | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE | Halwot E.U.C #2024

ከፈተና በድል መውጣት

ከፈተና በድል መውጣት

የመንፈስ ቅዱስ ኃይል 4ኛ ቀን | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun |

የመንፈስ ቅዱስ ኃይል 4ኛ ቀን | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun |

የተገሩ, የተሰሩ , የተለወጡ ልቦች | Evangelist Yared Tilahun | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |

የተገሩ, የተሰሩ , የተለወጡ ልቦች | Evangelist Yared Tilahun | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |

የቅድስና ኃይል ክፍል 2 Evangelist Yared Tilahun Amazing teaching 2024

የቅድስና ኃይል ክፍል 2 Evangelist Yared Tilahun Amazing teaching 2024

ቴዎ-ፋኒ  (የመለኮት መገለጥ)   #2016/2023 #Ethiopia# #protestant #Preaching #wengel tube

ቴዎ-ፋኒ (የመለኮት መገለጥ) #2016/2023 #Ethiopia# #protestant #Preaching #wengel tube

የወንጌል ኃይል | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | BY EVANGELIST YARED TILAHUN

የወንጌል ኃይል | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | BY EVANGELIST YARED TILAHUN

እግዚአብሔርን መፈለግ || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

እግዚአብሔርን መፈለግ || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

መነጠቅ..??| ኢየሱስ ይመጣል| ሐዋርያዊ መልሶች

መነጠቅ..??| ኢየሱስ ይመጣል| ሐዋርያዊ መልሶች

ሸክማችሁ የከበደ ይህን ቃል ሳታዳምጡ ምንም አታድርጉ | Pastor Girum Tesfaye official | ፓስተር ግሩም ተስፋዬ

ሸክማችሁ የከበደ ይህን ቃል ሳታዳምጡ ምንም አታድርጉ | Pastor Girum Tesfaye official | ፓስተር ግሩም ተስፋዬ

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com