02 Tayo Ne gidoge//ታዮ ነግዶጌ// Singer Paulosa kabato//ጳዉሎስ ካባቶ New Gosple song 2015/2023
Автор: SINGER PAULOS KABATO OFFICIALLY
Загружено: 2023-07-15
Просмотров: 78165
02 Tayo Ne gidoge//ታዮ ነግዶጌ// Singer Paulosa kabato//ጳዉሎስ ካባቶ New Gosple song 2015/2023
አንተ ያልኸው ይሁ ንልኝ(3x)
አንተ ያላልኸው ይቅርብኝ
ዕድል ፈንታዬ እግዚ/ር አንተ ነህ
በመጠበቂያዬ ሆኜ ልጠብቅህ
ሰማያት ሳይፈጠሩ የነበርህ
የዕድሜዬን ቀኖች የቆጠርህ
በማኅፀን ሳለሁ ታውቀኛለህ
በመጽሐፍህ ፅፈህ አኖርኸኝ
ብትዘገይም ከተፍ ትላለህ
አስደናቂ ነገር ታደርጋለህ
ወንድሞቼ በገንዘብ ሲሸጡኝ
በጊዜው ለክፋት መሰሎኝ ነበር
እንግደለው እንዳሉ ቢገድሉኝ
ቀብረውኝ ቢያጠፉ ማን ነበርኩ
በክፋት ውስጥ መልካምን ያየህ
ውርደትን ለክብር የለወጥህ
የመከራው ሌሊት ሲል አልነጋ
የክሱ ቁጥር እጅግ ሲበዛ
አምላኬ ሆይ ለምን አትሰማኝም
ስጮህ ስጣራ ለምን ዝም አልኸኝ
የኔ ቢሆን ባይሆን አንተ አለህ
የኔ ቢሞላ ባይሞላ አንተ አለህ
ሰነፍ እግዚ/ር የለም ቢልም
ኢየሱስ አለ ለዘለዓለም
#english_translated
Let your will be to me
If not your will let it leave
You are my portion
I will wait you on my watch
You’re before the heavens
You counted my days
You knew me in the womb
Wrote me in your book
You will not tarry
Your doings are marvelous
My brethren sold me
I thought it’s for bad
They would have slain me
They’d have buried me
You knew that it’s for good
You change dishonor into glory
In long tearful nights
In many accusations
Why don’t you hear me?
Why don’t you answer when I cry?
You’re alive whether I succeed or not
You’re alive whether I
02 Tayo Ne gidoge//ታዮ ነግዶጌ// Singer Paulosa kabato//ጳዉሎስ ካባቶ New Gosple song 2015/2023
Singer PAULOS KABATO//New Album 6
#newalbumsong #addisababa
#ethiopia #eritrea #ethiopiansong
#eritreanmusic #marsiltvworldwide #awutartube #eyuchufa #ebs #mezmur #new #wolayta #addischewata #abelbirhanu #addismerega #amharicmusic #amharicmezmur #pawuloskabato
#zemari
Music,Mixing and Mastering By
Tibebe solomon
WISDOM RECORDS
+251944004547
+251936573581
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: