የኤንሪኮ አይነት ኬክ በቤታችን 'Cream Puffs and Sponge Cake with Cream' (Enrico Cake)
Автор: TAEM ጣዕም Kitchen
Загружено: 2020-10-02
Просмотров: 52483
This video shows how to make Cream Puffs and Sponge Cake with Cream
ለስፖንጅ ኬክ የሚያስፈልጉን፡
1 ኩባያ (ካፕ) ዱቄት (ፉርኖ ዱቄት)
1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
¼ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ
¼ የሻይ ማንኪያ ጨው
6 እንቁላል (ከፍርጅ ቀድሞ የወጣ)
1/2 ኩባያ እና 2 ሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ስኳር
1 ሻይ ማንኪያ ቫኒላ
2 የሾርባ ማንኪያ የቀለጠ የገበታ ቅቤ ጨው የሌለው
ክሪም ለመሥራት፡
2 ኩባያ ወተት
6 የእንቁላል አስኳል (ከፍርጅ ቀድሞ የወጣ)
¼ ኩባያ (4 የሾርባ ማንኪያ) የበቆሎ ስታርች (ኮርን ስታርች) ወይም ግማሽ ኩባያ ነጭ ዱቄት
⅓ ኩባያ ሰኳር
1 ሻይ ማንኪያ ቫኒላ
¼ ሻይ ማንኪያ ጨው
2 የሾርባ ማንኪያ ቀዝቃዛ የገበታ ቅቤ ጨው የሌለው
ቦክሰኛ ኬክ ለመሥራት፡
½ ኩባያ ወተት
½ ኩባያ ውሃ
1 ካፕ ዱቄት
¼ ሻይ ማንኪያ ጨው
1 ሻይ ማንኪያ ስኳር
1 ሻይ ማንኪያ ቫኒላ
4 እንቁላል (ከፍርጅ ቀድሞ የወጣ)
8 ሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ ጨው የሌለው
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: