Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ክርስትናዬ | kirstnaye | Gimbichu

Автор: MERCY SDA

Загружено: 2025-11-14

Просмотров: 1050

Описание:

ክርስትናዬ የ ጊምቢቹ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን ሮሆቦት መዘምራን | gimbichu sda songs ‪@mercysdasongs‬ ‪@MERCYSDA‬ #sda #subscribe #like #sdasongs #mercysda #adventistsongs #mezmur #christiansongs #መዝሙር #sda
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችንን ተቀላቀሉ ❤️ለወዳጅ መስማት ላለበት ሁሉ እንዲደርስ ሼርአድርጉት 🙏ተባረኩበት 🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ለሕይወቴ (3)* ለነፍሴ
እስኪ ልፀልይ ልንበርከክ በፊትህ

ክርስትናዬ (3)* የከንቱ እንዳይሆን ጌታዬ

ቃልህን መስማቴ ደጅህን መጥናቴ
በቤትህ መኖሬ የከንቱ እንዳይሆን አባቴ
ትጥቄ እንዳይላላ እንዳልረታ
እጄን ያዘኝ መድህኔ እንዳልወድቅ አትለየኝ ለአፍታ

በክርስትና ኖሬ እንዳሳይ በተግባር
እምነቴን አፅናልኝ በቃልህ ሙላት እንድኖር
አውቃለሁ ድካሜን አልችልም በራሴ
ኃይልህ ይምጣልኝ ከላይ ብርታት እንዲሆነኝ ለነፍሴ


የሰጠሀኝን መክሊት በእጄ አኑሬ
ዘንግቼ ሳልሰራ ሳላተርፍ እንዳለ ቀብሬ
መተህ ስትጠይቀኝ መልስ እንዳላጣ
አግዘኝ ረድኤቴ አትርፌ እንድገኝ ስትመጣ


በመንፈስህ ሙላኝ ፈፅመህ እጠበኝ
ቃልህን ልከህ ፈውሰኝ ከኃጢያቴም አንፃኝ
ልደግ ወደ አንተ መለወጥ ይሁነኝ
ውዬ ልደር ከአንተ ጋር እስኪደርስ የለይኛውን ቤቴን

ክርስትናዬ | kirstnaye | Gimbichu

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ፀልየው ምን አጡ? (Selamu Tagesse SDA Amharic Song @MERCY SDA )

ፀልየው ምን አጡ? (Selamu Tagesse SDA Amharic Song @MERCY SDA )

#የዘማሪ_ሻለቃው_ፎላሞ #2 ሙሉ አልበም @mesayadventist1984 @hopechannelethiopiaofficial

#የዘማሪ_ሻለቃው_ፎላሞ #2 ሙሉ አልበም @mesayadventist1984 @hopechannelethiopiaofficial

ኢየሱስ ሀሶላ | የ ዲግባ ቁ.#1 #SDA #ሐዲይኛ መዝሙር @MERCYSDA

ኢየሱስ ሀሶላ | የ ዲግባ ቁ.#1 #SDA #ሐዲይኛ መዝሙር @MERCYSDA

Во всем виноват любимый Зеленского?

Во всем виноват любимый Зеленского?

Eessarraa Tirsitee

Eessarraa Tirsitee

ጥጋቤ ነህ  Gimbichu SDA Rhobot choir Vol#2 New song

ጥጋቤ ነህ Gimbichu SDA Rhobot choir Vol#2 New song

РОЖДЕСТВО 25 - СБОРНИК ПЕСЕН №-1

РОЖДЕСТВО 25 - СБОРНИК ПЕСЕН №-1

❝አምላኬ❞ የሀዋሳ አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን መዘምራን New_Amharic_SDA_Song

❝አምላኬ❞ የሀዋሳ አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን መዘምራን New_Amharic_SDA_Song

ከእንግዲህ ወድያ | ዘማሪ : አማኑኤል መልካሙ Keamlake Gar #SDA Amharic old song @MERCYSDA

ከእንግዲህ ወድያ | ዘማሪ : አማኑኤል መልካሙ Keamlake Gar #SDA Amharic old song @MERCYSDA

ዘማሪ ሰላሙ ታገሰ(ቤተ-ክርስትያን)SDA NEW SONG

ዘማሪ ሰላሙ ታገሰ(ቤተ-ክርስትያን)SDA NEW SONG

ቆሜ ሳስብ ለካስ vidio 2 Gimbichu SDA rhobot choir

ቆሜ ሳስብ ለካስ vidio 2 Gimbichu SDA rhobot choir

Действительно ли Рождество – языческий праздник?

Действительно ли Рождество – языческий праздник?

Mamo Petros (በሰማያት)New# SDA  song

Mamo Petros (በሰማያት)New# SDA song

ማሞ ጴጥሮስ ቁ 1 ሙሉ ዝማሬ Singer Mamo petros # 01የቤተልሔም ረሃብ ያልፋል

ማሞ ጴጥሮስ ቁ 1 ሙሉ ዝማሬ Singer Mamo petros # 01የቤተልሔም ረሃብ ያልፋል

የዛሬውን የምሽት ቀጥታ ስርጭት /live ፕሮግራም ጀምረናል ተቀላቀሉን 🙏@MERCYSDA

የዛሬውን የምሽት ቀጥታ ስርጭት /live ፕሮግራም ጀምረናል ተቀላቀሉን 🙏@MERCYSDA

ቸር ነውና! የቢሾፍቱ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ኳየር

ቸር ነውና! የቢሾፍቱ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ኳየር "ርኆቦት ኳየር" Rehoboth Choir

ድስት ቤዮኔ ኤጌሮሞ Gimbichu SDA Rhobot choir Vol#2 New vidio clip 1

ድስት ቤዮኔ ኤጌሮሞ Gimbichu SDA Rhobot choir Vol#2 New vidio clip 1

በረከት ዮሐንስ. አትመጣም ወይ

በረከት ዮሐንስ. አትመጣም ወይ

ПЕСНИ ВЕЧНОСТИ – Альбом из 1️⃣0️⃣ песен – Maranata Brothers

ПЕСНИ ВЕЧНОСТИ – Альбом из 1️⃣0️⃣ песен – Maranata Brothers

ክርስትናዬ Vidio 3  Gimbichu SDA Rhobot choir

ክርስትናዬ Vidio 3 Gimbichu SDA Rhobot choir

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]