Sara T ምንላርግህ የሙዚቃ ግጥም Mn largelh Amharic lyrics ሳራ ቲ ebs
Автор: Click Ethiopia
Загружено: 2022-06-30
Просмотров: 677
Sara T Mn Largleh Ethiopian music Lyrics ሳራ ቲ ምንላርግህ የሙዚቃ ግጥም
ሳራ_ቲ
ላርግልህ
እስኪ ላውጋ ተረት በለኝ የመሠረት
ልድከም እንዳይከፋህ
በደስታህ ልደሰት
ለሚታመን ልብህ
ምላሽ ለመውደድህ
ንገረኝ ንገረኝ
ፍቅር ምን ላርግልህ?
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
የኔ ወዳጆች
ሳልጠይቃቸው
የመታመንህ
ምስክር ናቸው
ከወንዶች ሁሉ
ተለይተሀል
በፍቅር ዓለም
የኔ ሆነሃል
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
ፍቅርህ ልቤን ሞልቶ
መተንፈስ ቢያቅተው
ቃሌም እንደተግባር
መግለፁን ባይችለው
የሆንክልኝ በዝቶ
ይሄነው ባልልም
ምን ያስደስትሃል
ምንስ ላድርግልህ
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
በገዛ ውበት
ጠፍቶበት ልቡ
አቅቶት መኖር
ሰው እንዳሳቡ
ታድለሽ አሉኝ
አዎ ትድዬ
ፍቅር የገባው ሰው
ሾሜ በላዬ
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
ምን ላርግልህ? ... ምን ላርግልህ?
#ebs #የሙዚቃ_ግጥም #sara_t #ምንላርግህ #hope_entertainment #nahom_records #minew_shewa #amharic_music #new_ethiopian_music #seifu_on_ebs #new_ethiopian_music_2022 #minlargleh
#Click_Ethiopia
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የአማርኛ ሙዚቃዎችን ከነግጥሙ እንዲሁም አስገራሚና አስተማሪ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ነው
SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ / @clickethiopia7678
👉ሀና ግርማ…ጨረቃ Hana Girma …Chereka
• Hana Girma Chereka ሀና ግርማ ጨረቃ
👉ቴዲ አፍሮ…ማር እስከ ጧፍ ሰብልዬ Teddy Afro Seblye
• ቴዲ አፍሮ ማር እስከ ጧፍ / ሰብልዬ Teddy Afro Mar Esk...
👉ሸዋንዳኝ ሀይሉ…ስጦታሽ Shewandagne Hailu Sitotash
• Shewandagne Hailu Sitotash ሸዋንዳኝ ሀይሉ ስጦታሽ
👉ዳግም ተስፋዬ…አልወድሽም Dagim Tesfaye Alwedshm
• DAGIM TESFAYE ALWEDSHM || ዳግም ተስፋዬ አልወድሽም ...
👉ዮሐና…ካሳት Yohana…kasat
• YOHANA ዮሐና KASAT ካሳት
👉ጎሳዬ ተስፋዬ…ሲያምሽ ያመኛል Gosaye Tesfaye Siyamsh Yamegnal
• GOSAYE TESFAYE Siyamsh Yamegnal || ጎሳዬ ተስፋ...
👉ጃኖ ባንድ…ከተራራው ማዶ Jano Band Keteraraw Mado
• JANO BAND Keteraraw Mado || ጃኖ ባንድ ከተራራው ማ...
👉ዘሩባቤል ሞላ ሰባት አርገው Zerubabel Molla Sebat
• Zerubabel Molla Sebat Argew || ዘሩባቤል ሞላ ሰባ...
👉የኢትዮጵያ የተፈጥሮ መስዕቦች Ethiopias natural amaizing beauty • የኢትዮጵያ ውብ የተፈጥሮ መስዕቦች Ethiopias Amaizing ...
👉የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች
Funny Tiktok compilation • የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች Funny tiktok compil...
Thanks for watching

Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: