ጆቫኒ ሪኮ፤ ከትምህርት ቤት የሙዚቃ ባንድ እስከ ታላቁ ሮሃ ባንድ የሙዚቃ ህይወት ጉዞ እና የህይወት ተሞክሮ
Автор: Fana Television
Загружено: 2021-02-17
Просмотров: 74555
በአስመራ የተወለደው ጆቫኒ ሪኮ፤ በቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ትምህርቱን የተከታተለ ሲሆን፥ ጊታር መለማመድንም እዛው ትምህርት ቤት ውስጥ እንደጀመረ ይናገራል።
በቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ውስጥ የትምህርት ቤት ባንድ ተመስርቶ ወደ ባንዱ መግባቱን እና ያኔ ቤዝ ጊታር መጫወት እንደጀመረም ተናግሯል።
ሙሉ ዝግጅቱን ይመልከቱ፦
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: