የ15ኛ ሳምንት አስቶንቪላ ከአርሰናል፤ማንችስተር ሲቲ ከሰንደርላንድ live!
Автор: Football maed ፉትቦል ማዕድ
Загружено: 2025-12-05
Просмотров: 68
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት መርሀግብር በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ቀጥለው ሲደረጉ በቪላ ፓርክ አርሰናል ከአስቶንቪላ እንዲሁም በኤቲሀድ ማንችስተር ሲቲ ከሰንደርላንድ የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ትኩረትን ስብዋል፡፡
በሳምንቱ አጋማሽ በተካሄዱ ጨዋታዎች 14ኛ ሳምንቱን ያጠናቀቀው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በ15ኛ ሳምንት ሲመለስ ወሳኝ የተባሉ መርሀግብሮች ይደረጉበታል፡፡
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: