ጭንቀት፣ ውጥረት እና ፍርሀት ምንድናቸው? እንዴትስ መቆጣጠር እንችላለን?
Автор: KAL Podcast
Загружено: 2025-07-17
Просмотров: 9498
በዛሬው የቃል ፖድካስት ቪዲዮ ከ ዶ/ር ኃይለልዑል መኮንን ጋራ በነበረን ቆይታ ጭንቀት፣ ውጥረት እና ፍርሀት ምንድናቸው? ምን አይነት መገለጫዎች አሉአቸው? እንዴትስ መቆጣጠር እንችላለን የሚለውን በሰፊው ተወያይተናል። ብዙ እንደምታተርፉበት እርግጠኞች ነን። መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ የቃል ፖድካስት ቤተሰብ ይሁኑ። ይሄ ውይይት ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ።
Don’t forget to like, comment, and share if this episode resonates with you!
Subscribe for weekly conversations that empower your mind, improve your lifestyle, and deepen your understanding of yourself and the world.
#KalPodcast #PsychologyInEthiopia #MentalHealth #TimeManagement #KalPsychologicalServices
#psychology
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: