ሁሉም ነገር ወደ AI ግምባር! | 🌍 THE GLOBAL AI WAR: Nations and Tech Giants Fighting for World Domination!
Загружено: 2025-11-07
Просмотров: 832
🌍 How AI Is Changing the World! 🤖
Artificial Intelligence is transforming everything — from the way we work to how we create, communicate, and even entertain. Countries around the world are racing to lead in AI technology, investing billions to stay ahead in this digital revolution. But with all this progress, millions of traditional jobs are being replaced by automation and smart systems.
In this video, we’ll explore:
How AI is reshaping global industries
The competition between countries to dominate AI innovation
The future of work and job displacement
How AI is transforming advertising, movie production, and social media content creation
🎬 Finally, I’ll show you how YOU can create cinematic videos and produce content in over 100 languages using AI cloning — no camera, no studio, just your imagination and the power of AI.
Don’t forget to like, share, and subscribe for more AI tools, tips, and creative tutorials!
#AI #ArtificialIntelligence #AIFuture #AICreation #AIVideo #AITools #AICloning #CinematicVideos #TechRevolution #ethiopia #habesha
🌍 ኤ.አይ ዓለምን እየለወጠ ነው! 🤖
አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (AI) የስራ፣ የግንኙነት፣ እና የፈጠራ ዓለምን በፍጥነት እየለወጠ ነው። የዓለም አገራት እና ትላልቅ ካምፓኒዎች በኤ.አይ ቴክኖሎጂ መሪ ለመሆን ውድድር ውስጥ ገብተዋል፤ በዚህ ዘርፍ አሸናፊ ለመሆን ቢሊዮን ዶላሮችን እየመደቡ ነው።
በዚህ ቪዲዮ፡
ኤ.አይ እንዴት ኢንዱስትሪዎችን እየቀየረ ነው
አገሮች በቴክኖሎጂ መሪ ለመሆን ያደረጉት ውድድር
የስራ የወደፊት እጣ ፋንታ እና እንዴት ኤ.አይ ስራዎችን እየተካ እንደሆነ
ኤ.አይ ማስታወቂያ፣ የፊልም ኢንዱስትሪ እና የሶሻል ሚዲያ አሰራርን እንዴት እየቀየረ እንደሆነ
🎬 መጨረሻ ላይ እኔ በኤ.አይ ክሎኒንግ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ቪዲዮዎችን እንዴት እንደምታዘጋጁ እና ከ100 ቋንቋዎች በላይ ይዘት እንዴት እንደምትፈጥሩ አሳያችኋለው።
👍 እባኮትን ቪዲዮውን ያጋሩ እንዲሁም ሰብስክራይብ ያርጉ።
#ኤአይ #አርቲፊሻልኢንተሊጀንስ #AIእውነት #AIፈጠራ #AIቪዲዮ #AIመሳሪያዎች #AIክሎኒንግ #ሲኒማቲክቪዲዮ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: