Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ኮንዶሚኒየም ዋጋ 1.9 ሚሊዮን ጀምሮ በቀጥታ @ErmitheEthiopia What does it mean to be rich?

Автор: Ermi the Ethiopia

Загружено: 2025-06-30

Просмотров: 6517

Описание:

2014 ዓ.ም የተላለፉ የጋራ መኖርያ ቤቶችን የተመለከቱ መረጃዎች፡-

አሁናዊ የአንድ ካሬ የቤት ማስተላለፊያ ዋጋ፦ የሥራ አመራር ቦርዱ ታህሳስ 5 ቀን 2014 ዓ.ም በወሰነው መሠረት አሁን በሥራ ላይ ያለው አሁናዊ የአንድ ካሬ ማስተላለፊያ ዋጋ፡-
20/80 ቤት ልማት ፕሮግራም 7,997.17 ብር
40/60 ቤት ልማት ፕሮግራም 11,162.97 ብር ነው።
ለዕጣ የቀረቡ ቤቶች የሚገኙባቸው ሳይቶች፣ የቤት ዓይነትና ብዛት በተመለከተ
የ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም — አያት 2፤ ቦሌ በሻሌ፤ ቡልቡላ ሎት 2 ሲሆኑ
የ20/80 ቤት ልማት ፕሮግራም — በረከት፣ ቦሌ አራብሳ (ሳይት 3፣ 5፣ 6)፣ ወታደር፣ የካ ጣፎ፣ ጀሞ ጋራ፣ ጎሮ ስላሴ፣ ፉሪ ሃና እና ፋኑኤል
በቤት ዓይነትና ብዛት ሲታይ
በ20/80 የቤቱ ብዛት ስቱዲዮ ፡-3318 ባለአንድ መኝታ ፡- 7171 ባለሁለት መኝታ፤- 8159 በድምሩ 18648 ናቸው።
በ40/60 ባለአንድ መኝታ፤- 1870 ባለሁለት መኝታ 4220 እና ባለሶስት መኝታ 753 በአጠቃላይ በድምሩ 25491 ቤቶች ናቸው።
በዚህ ዙር ለዕጣ የቀረቡ ቤቶች የግንባታ አፈጻጸም ሁኔታ በጋራ መኖሪያና ንግድ ቤቶችን ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ በወጣ መመሪያ ቁጥር 3/2011 በሥራ አመራር ቦርድ በማስወሰን
የ20/80 ከ96% በላይ፣ በ40/60 ከ87% በላይ የግንባታ አፈጻጸም ያላቸው ቤቶች ለዕጣ ቀርበዋል።
የዚህ ዙር የዕጣ ተሳታፊዎች ሁኔታ (የቤት ፈላጊ ተመዝጋቢ ሁኔታ) የ20/80 ነባር ተመዝጋቢዎች (1997) በመመሪያው መሠረት ዝቅተኛውን የ60 ወራት ቁጠባ መጠን ያሟሉ ለእጣ ውድድር ብቁ የሆኑ እስከ የካቲት 21 2014 ዓ.ም ድረስ እና የ40/60 40% እና ከዚያ በላይ ቁጠባ ያላቸው እስከ የካቲት 21 2014 ዓ.ም የቆጠቡ ናቸው።
በዕጣ ውስጥ የተካተቱት ተመዝጋቢዎችን በተመለከተ ከባንክ በተገኘው መረጃ መሠረት በ20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም 27,195 እና 40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም 52,599 በአጠቃላይ 79,794 ተመዝጋቢዎች ለዕጣ ብቁ ሆነው በዚህ ዙር ዕጣ እንዲካተቱ ተደርጓል። የዕጣ ተሳታፊዎች ሁኔታ ለዕጣ ከቀረቡ የቤት ዓይነቶች አኳያ በዝርዝር ሲታይ
በልዩ ሁኔታ ተጠቃሚ የሚደረጉ ማህበረሰብ ክፍሎችን በተመለከተ በመመሪያ ቁጥር 3/2011 በተገለጸው መሠረት ከ20/80 ነባር ተመዝጋቢዎች (1997) እና 40/60 ተመዝጋቢዎች ውስጥ
መንግሥት ሠራተኞች 20 በመቶ፣
ሴቶች 30 በመቶ፣
አካል ጉዳተኞች 5 በመቶ እና አጠቃላይ ተመዝጋቢዎች 45 በመቶ በዕጣ የቤት ተጠቃሚዎች የሚለዩ ይሆናሉ።
በከተማ አስተዳደሩ ፕሮጀክቱን ለመኖር ብቁ ለማድረግ ና ቤቶቹን ለማጠናቀቅ ከባንክ ቦንድ ብድር ብር 18.7 ቢሊዮን እና ለመሠረተ ልማት ግንባታ ከመደበኛ በጀት ብር 2.871 ቢሊዮን በድምሩ ብር 21.571 ቢሊዮን በሥራ ላይ ውሏል።
በ20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም 27,195 እና 40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም 52,599 በአጠቃላይ 79,794 ተመዝጋቢዎች ለዕጣ ብቁ ሆነው በዚህ ዙር ዕጣ እንዲካተቱ ተደርጓል።
በዚህ ዙር ከተላለፉ ቤቶች ውስጥ ከዚህ በፊት በማጣራት ሂደት የተገኙ ቤቶች ለልማት ተነሺ ሲስተናገዱበት ቆይተው የቀሩት ተካተዋል።
የቤት ልማት ፕሮግራም ከጀመረበት አንስቶ በ17 ዓመታት ውስጥ ለህብረተሰቡ ማቅረብ የተቻለው 300 ሺህ ያህል ቤቶችን ብቻ ነው።
የቤት ዕጣ አወጣጡ እንደ ቅደም ተከተል ሲሆን በ20/80 ፕሮግራም የ97 ተመዝጋቢዎች ቅድሚያ አግኝተዋል።
የባለ ሦስት መኝታ ቤት በተመለከተ ፕሮግራሙ ባለፈው ዙር በቦርድ ውሳኔ በመዘጋቱ በቀጣይ በልዩ ሁኔታ የሚስተናገዱ ይሆናል።

ይጎዳል።https://www.amazon.com/shop/ermitheet...


ድህራ-ገፅ https://ermitheethiopia.wordpress.com/

---- WhatsApp -group https://chat.whatsapp.com/JiqU63i9KLU...

------ Telegram -- t.me/ermitheethiopia

👉 Facebook~~   / www.ermipage  

👉Instagram ~~  / ermi_the_ethiopia  

ኮንዶሚኒየም ዋጋ 1.9 ሚሊዮን ጀምሮ   በቀጥታ   @ErmitheEthiopia  What does it mean to be rich?

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ከኦቪድ ሆልዲንግ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ ዮናስ ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ

ከኦቪድ ሆልዲንግ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ ዮናስ ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ

ethiopia: የኮንዶሚኔም ቤት ዋጋ Sep 22

ethiopia: የኮንዶሚኔም ቤት ዋጋ Sep 22

ВЕЛИКИЙ ОБМАН ЕГИПТА — Нам врали о строительстве пирамид

ВЕЛИКИЙ ОБМАН ЕГИПТА — Нам врали о строительстве пирамид

🔴 አቤቱ ድውይ ነኝና ፈውሰኝ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket

🔴 አቤቱ ድውይ ነኝና ፈውሰኝ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket

የስኳር በሽታን ለመከላከል እና ለማከም ቀላሉ እና ጤናማው የአመጋገብ መንገድ 1 @MequanintAlemu

የስኳር በሽታን ለመከላከል እና ለማከም ቀላሉ እና ጤናማው የአመጋገብ መንገድ 1 @MequanintAlemu

ኮንዶሚኒየም ቤት ለምትገዙ ማረጋገጥ ያለባችሁ ሰነዶች ‼ ጠቃሚ መረጃ ‼

ኮንዶሚኒየም ቤት ለምትገዙ ማረጋገጥ ያለባችሁ ሰነዶች ‼ ጠቃሚ መረጃ ‼

የኛሰው በአሜሪካ ሔኖክ አሜሪካ ጎዳና ላይ የወጣው ምን ገጥሞት ነው?

የኛሰው በአሜሪካ ሔኖክ አሜሪካ ጎዳና ላይ የወጣው ምን ገጥሞት ነው?

ትረካ -የተደበቀው የመለስ አሟሟት |የስደተኛው ማስታወሻ|ተስፋዬ ገ/አብ| #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #tereka

ትረካ -የተደበቀው የመለስ አሟሟት |የስደተኛው ማስታወሻ|ተስፋዬ ገ/አብ| #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #tereka

"እናቴ አጠገቤ ሁና ጎዳና መውደቄን አታውቅም" | ከጎዳና ወደ ስኬት |የወንድማገኝ እውነተኛ ታሪክ #comedianeshetu #ethiopia #donkeytube

ሱቅ በ 2.5 ሚልየን ብር ሙሉ ክፍያ ከ Ayat real estate | Ayat grand mall |

ሱቅ በ 2.5 ሚልየን ብር ሙሉ ክፍያ ከ Ayat real estate | Ayat grand mall |

ቤት ከ 1.7 ሚሊዮን ጀምሮ እየሸጥን ነው አያምልጦት

ቤት ከ 1.7 ሚሊዮን ጀምሮ እየሸጥን ነው አያምልጦት

Зачем нам врут про время? Депутатская битва за места. Турлов vs Казтаг.

Зачем нам врут про время? Депутатская битва за места. Турлов vs Казтаг.

መንግሥት በ2018 ዓ.ም በመቶሺዎች ቤቶችን እገነባለሁ | The government will build many houses this year #condominium

መንግሥት በ2018 ዓ.ም በመቶሺዎች ቤቶችን እገነባለሁ | The government will build many houses this year #condominium

የወላጆቻቸው ድርጊት ግራ ያጋባቸው መንትዮች! ሞታለች የተባለችው እናታችን ድንገት መጣች Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

የወላጆቻቸው ድርጊት ግራ ያጋባቸው መንትዮች! ሞታለች የተባለችው እናታችን ድንገት መጣች Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ቤት በ 1.5 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ | ቦሌ ቡልቡላ | apartment price in Addis| Ethiopia |House |  Ovid

ቤት በ 1.5 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ | ቦሌ ቡልቡላ | apartment price in Addis| Ethiopia |House | Ovid

ቀይ ስር ሆይ ይቅር በለን! _ብዙ ያልተነገረላቸው የቀይ ስር አስገራሚ ጥቅሞች! _NBC ጤና @NBCETHIOPIA

ቀይ ስር ሆይ ይቅር በለን! _ብዙ ያልተነገረላቸው የቀይ ስር አስገራሚ ጥቅሞች! _NBC ጤና @NBCETHIOPIA

ኡስታዝ ወሒድ፤ ኢብሮ ፤ኡስታዝ ሁሱ የዛሬው ውይይት? Ustaz Ebrahim,Ustaz Wahid, Ustaz Husu,opal, Babi, zehra today liv

ኡስታዝ ወሒድ፤ ኢብሮ ፤ኡስታዝ ሁሱ የዛሬው ውይይት? Ustaz Ebrahim,Ustaz Wahid, Ustaz Husu,opal, Babi, zehra today liv

ይህን ጠቃሚ የህግ ውሰኔ ላልሰማችሁ በሙሉ !! አስገራሚ እና ጠቃሚ የቤት ውሳኔ ተሰጠ !!

ይህን ጠቃሚ የህግ ውሰኔ ላልሰማችሁ በሙሉ !! አስገራሚ እና ጠቃሚ የቤት ውሳኔ ተሰጠ !!

СИВКОВ: ОДЕССА И НИКОЛАЕВ. ПОЧЕМУ РОССИИ НЕЛЬЗЯ ОСТАВЛЯТЬ УКРАИНЕ МОРЕ

СИВКОВ: ОДЕССА И НИКОЛАЕВ. ПОЧЕМУ РОССИИ НЕЛЬЗЯ ОСТАВЛЯТЬ УКРАИНЕ МОРЕ

በእኔ በኩል ያለው እውነት ይህ ነው! ከሞጆ እዮሃ ስቱዲዮ የተገኘው ባል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

በእኔ በኩል ያለው እውነት ይህ ነው! ከሞጆ እዮሃ ስቱዲዮ የተገኘው ባል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]