ወረብ ዘሰኔ ሚካኤል Sene Michael Werebs
Автор: ደቂቀ ያሬድ Deqiqe Yared
Загружено: 2021-06-13
Просмотров: 32755
አመ ፲ወ፪ ለሰኔ ወረብ ዘሰኔ ሚካኤል
ሀበነ ሰላመከ ንጸውዕ ስመከ፤
ዘኢትነውም ትጉህ ኖላዊነ ኄር ኖላዊነ ኄር።
ባሕራንኒ ይቤ ዘነገደ ባሕረ፤
ርኢክዎ ለሚካኤል ወስዕንኩ ጠይቆቶ ስዕንኩ።
ወከሢቶ ረከበ ወከሢቶ ረከበ ኀበ ይብል እዜንዎሙ ለነዳያን ፈነወኒ፤
ወእስብክ ሎሙ ግዕዛነ ለጺውዋን ወእስምዮ ለባሕራን ኅሩየ።
ምሥጢረ መለኮት ዘርእያ አዕይንቲከ፤
ሚካኤል መልአክ መልአክ ወሐዋርያ ሚካኤል መልአክ።
መልአከ ሰላምነ መልአከ ሰላምነ፤
ሊቀ መላእክት ሚካኤል ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ።
አመ ይሰቅልዎ አይሁድ አእግዚእነ፤
ሚካኤል አርመመ ወገብርኤል ተደመ።
ሞዖ ለሞት እግዚኡ ለሚካኤል ተንሥአ ወልድ በሣልስት ዕለት፤
ፈጺሞ ሥርዓተ አርቲዖ ሃይማኖተ ዓርገ ኀበ አቡሁ።
ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ ኢየሱስ ይቤሎሙ፤
ሰማየ አዓርግ ኀበ አቡየ ወአቡክሙ።
ንግበር በዓለ በትፍሥሕት ዮም ንግበር በዓለ በትፍሥሕት ዮም እስመ ተንሥአ እግዚእነ እሙታን፤
ዓርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት ዘይሴብሕዎ ሊቃነ መላእክት።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: