Скачать
የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ከ30 ሺህ በላይ አዳዲስ ሰልጣኞችን ለመቀበል ተዘጋጅተዋል
Автор: Ethiopian News Agency (ENA)
Загружено: 2023-02-07
Просмотров: 2478
Описание:
የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች በዘንድሮው የትምህርት ዘመን 30 ሺህ 900 አዲስ ሰልጣኞችን ለመቀበል መዘጋጀታቸውን የመዲናዋ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሀቢባ ሲራጅ፤ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት በመዲናዋ የተሟላ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መስጠት የሚችሉ 15 ኮሌጆች ሰልጣኞችን ለመቀበል ተዘጋጅተዋል።
#ENANEWS #EthiopianNewsAgenecy #ENA #Ethiopiannews #ENAtube #ኢዜአ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: