የግራኝ አሕመድ ወረራ እና የአፄ ልብነ ድንግል ትልቁ ስህተት! 🇪🇹 | Ethiopian History 🇪🇹 | JR Tube
Автор: JR Tube
Загружено: 2026-01-04
Просмотров: 87
ሰላም ውድ የጄ አር ቲዩብ (JR Tube) ተከታታዮች! ዛሬ በታሪክ ዝግጅታችን ከአፄ ዘርአ ያዕቆብ እስከ አፄ ልብነ ድንግል ያለውን ወሳኝ የኢትዮጵያ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል::
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚከተሉትን ነጥቦች በዝርዝር እንመለከታለን፦
የአፄ ዘርአ ያዕቆብ የሃይማኖትና የፖለቲካ ስራዎች
የንግስት እሌኒ ብልህ ዲፕሎማሲ እና የፖርቹጋል እርዳታ
አፄ ልብነ ድንግል የፈጸሙት ትልቁ ስህተት
የኢማም አህመድ (ግራኝ) ወረራ እና የሽንብራ ኮሬ ጦርነት
ይህ ቪዲዮ የኢትዮጵያን ታሪክ በጥልቀት ለመረዳት ለምትፈልጉ የተዘጋጀ ነው። ቪዲዮውን ላይክ በማድረግ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ይርዱን።
Timestamps: 0:00 Intro 0:43 አፄ ዘርአ ያዕቆብ 6:33 ንግስት እሌኒ 8:13 የአፄ ልብነ ድንግል ስህተት 9:50 የግራኝ አህመድ ወረራ
#EthiopianHistory #JRTube #Ethiopia #History #LebnaDengel #GragnAhmed #ZaraYaqob #Habesha #ታሪክ #ኢትዮጵያ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: