Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Ethiopian Fetira Recipe ፈጢራ

Автор: Melegna | መለኛ

Загружено: 2025-06-24

Просмотров: 28978

Описание:

ፈጢራውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች መጠን እና አይነት
የዛሬው ፈጢራ ለ2 ሰው በቂ ነው በዛ አድርጋችሁ ለማዘጋጀት ከፈለጋችሁ የግብዓት መጠኑን ከፍ ማድረግ ይኖርባቹሃል

የግብዓት መጠን እና አይነት
1 እንቁላል
1 ቁንጥር ጨው
2 የሾርባ ማንኪያ ወተት (እንቁላሉን ለስለስ ለማድረግ ያግዛቹሃል)

300ግራም የፉርኖ ዱቄት
1 የቡና ማንኪያ ጨው
ግማሽ የቡናማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
ግማሽ ኩባያ የሞቀ ውሃ
ውሃውን በአንዴ ከመጨመር ይልቅ ትንሽ ትንሽ እየጨመራችሁ በሹካው ካያያዛችሁ በኃላ በእጅ ማቡካት

ሊጥ አዘገጃጀት
ዱቄቱ ላይ ግብዓቶቹን ከጨመራችሁ በኃላ ከ10-15 ደቂቃ በደንብ ማቡካት
ሊጡ የሚደርቅባችሁ ከሆነ እጃችሁን ሙቅ ውሃ ውስጥ እየነከራችሁ ላላ ማድረግ
የመጀመሪያውን ዙር ካቦካችሁ በኃላ የኳስ ቅርፅ አሲዛችሁ ከድናችሁ ከ10-15 ደቂቃ ያህል ማሳረፍ
በምትፈልጉት ቅርፅ መዳመጫ (ጥበብ በሌለው ጠርሙስ) በቀጭንኑ መዳመጥ
ዘይት ወይም የቀለጠ የገበታ ቂቤ ለውሶ በቀጭኑ ጠቅልሎ መልሶ በክብ ቅርፅ መጠቅለል
ለ20 ደቂቃ ያህል ከድኖ ማሳረፍ እና መልሶ መዳመጥ
ከጠረጴዛው ጋር እንዳይጠባበቅ ዱቄት መነስነስ እንዳይዘነጋ

ተጨማሪ ግብዓቶች ማስገባት ለምትፈልጉ
ከእንቁላሉ ጋር ደቆ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት ፣ ቃሪያ እና ቲማቲም መጨመር ይቻላል

ማባያ
ትኩስ መጠጦች
ማር
እርጎ

Ethiopian Fetira Recipe ፈጢራ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

በሼፍ ዚ ማጀት ላይ ያልተጠበቀ ድራማ ተፈጠረ

በሼፍ ዚ ማጀት ላይ ያልተጠበቀ ድራማ ተፈጠረ

ጩርናቄ (ቆቄር ) ብስኩት አስረር / የብዞቻችን ትዝታ ያለበት / Delicious  donuts for breakfast

ጩርናቄ (ቆቄር ) ብስኩት አስረር / የብዞቻችን ትዝታ ያለበት / Delicious donuts for breakfast

Ethiopian Falafel ፍላፍል

Ethiopian Falafel ፍላፍል

መለዋ: ጣፋጬ የሐረር መለዋ አሰራር በZizi Kitchen:

መለዋ: ጣፋጬ የሐረር መለዋ አሰራር በZizi Kitchen:

 ቤት  አለኝ   1ሚልዮን  ብር አለኝ ሀገሪ ልገባ ወይስ ልቅር#ethiopia @Andresalzate886

ቤት አለኝ 1ሚልዮን ብር አለኝ ሀገሪ ልገባ ወይስ ልቅር#ethiopia @Andresalzate886

ХАЧАПУРИ!!! ЗА 10 МИНУТ! НА КЕФИРЕ! Съедаются в один миг!

ХАЧАПУРИ!!! ЗА 10 МИНУТ! НА КЕФИРЕ! Съедаются в один миг!

🛑የእርጥብ አሰራር በልዬ መንገድ //Ethiopian Food// How to make ertib

🛑የእርጥብ አሰራር በልዬ መንገድ //Ethiopian Food// How to make ertib

እርጥብ አሰራር #ቤተሰቡን ያሻማ ምግብ #1millionview ሰው ያየው #ethiopianfood #ሞክሪው ትወጂዋለሽ🍽️🌭🍹

እርጥብ አሰራር #ቤተሰቡን ያሻማ ምግብ #1millionview ሰው ያየው #ethiopianfood #ሞክሪው ትወጂዋለሽ🍽️🌭🍹

የሩዝ ጥብስ

የሩዝ ጥብስ

አርቲስቷ የከፈተችው ቅንጡ ሬስቶራንት | ሜሮን ተሾመ

አርቲስቷ የከፈተችው ቅንጡ ሬስቶራንት | ሜሮን ተሾመ

የ ገበሬ ውሎ /farmers blog

የ ገበሬ ውሎ /farmers blog

📌በቀላሉ ክፍትፍት ያለ መለዋ አሰራር// የቁርስ አማራጭ/how to make meluwa recipe

📌በቀላሉ ክፍትፍት ያለ መለዋ አሰራር// የቁርስ አማራጭ/how to make meluwa recipe

Falafel Shawarmaየፍላፍል ሸዋርማ

Falafel Shawarmaየፍላፍል ሸዋርማ

ብላክ ፎረስት ለምኔ የሚያስብል አነባበሮ

ብላክ ፎረስት ለምኔ የሚያስብል አነባበሮ

ክርክር ነጥብ አያስጨምርም!  / ሼፍ ዚ ማጀት በ ዓባይ ቲቪ /

ክርክር ነጥብ አያስጨምርም! / ሼፍ ዚ ማጀት በ ዓባይ ቲቪ /

የመለዋ እና ፈጢራ አሰራር ቪድዮ  |How to make malawah and fatira

የመለዋ እና ፈጢራ አሰራር ቪድዮ |How to make malawah and fatira

ለቁርስ እና ለመክሰስ የሚሆን በጣም ልዩ የሆነ ፈጢራ አሰራር ! The best fetira recipe you ever came across! 🔥🥢🍴💯🥟

ለቁርስ እና ለመክሰስ የሚሆን በጣም ልዩ የሆነ ፈጢራ አሰራር ! The best fetira recipe you ever came across! 🔥🥢🍴💯🥟

በጣም ቀላል የሚጣፍጥ የፆም ፈጢራ አሰራር / yesom migib / ቁርስ አሰራር / breakfast idea

በጣም ቀላል የሚጣፍጥ የፆም ፈጢራ አሰራር / yesom migib / ቁርስ አሰራር / breakfast idea

ቀላል  ፈጢራ አሰራር-Easy Fetira Recipe

ቀላል ፈጢራ አሰራር-Easy Fetira Recipe

መለዋ እንጋግር/ለቁርስ/ለመክሰስ #ethiopianfood #breakfast #flatbreadrecipe

መለዋ እንጋግር/ለቁርስ/ለመክሰስ #ethiopianfood #breakfast #flatbreadrecipe

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]