ፀሐይ ለማትጠልቅባቸው ሀገራት ጾም እንዴት ነው? | ክፍል 6
Автор: ጥበብ | حكمة | Wisdom
Загружено: 2026-01-22
Просмотров: 18
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ፤ በዚህ በክፍል 6 ትምህርታችን ለየት ያሉና በዘመናችን አሳሳቢ የሆኑ የጾም ህግጋትን እንመለከታለን።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦
ቀንና ሌሊት በጣም በሚረዝሙባቸው (እስካንዲኔቪያ) ሀገራት ጾም እንዴት ይሰላል?
ፀሐይ ለወራት ለማትጠልቅባቸው አካባቢዎች የኡለማዎች ፈትዋ።
በአውሮፕላን ላይ ሆኖ የሚጓዝ ሰው ጾሙን መቼ መጀመርና ማቆም አለበት?
ሰማይ ጠቀስ ህንጻዎች (Towers) ላይ ያሉ ሰዎች ለምን ከታች ካሉ ሰዎች ዘንድ እኩል አያፈጥሩም?
እነዚህንና ሌሎች ወቅታዊ ነጥቦችን ከኪታቡ ማብራሪያ ጋር እናቀርባለን። ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ይጨምሩ።"
Tags:
#Ramadan #Travel #Aviation #IslamicLaw #Ethiopia #Amharic #Fiqh #የረመዳን_ህግጋት #አውሮፕላን #ዋልታ #ደርስ #ኢልማም_ኪታብ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: