ኢትዮጵያ ጭንቅ ላይ ነች "የህዳሴው ግድብን እኛ ነን የሰራነው" ትራምፕ ዓለምን እየወረሩ ነው?
Автор: MTM News
Загружено: 2026-01-21
Просмотров: 312
"የአለም ፖለቲካ በአንድ ሰው ንግግር ብቻ እየተናወጠ ይገኛል! ዶናልድ ትራምፕ በአንደኛ አመት የስልጣን ዘመናቸው በኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ላይ የሰጡት አወዛጋቢ መግለጫ ገና ሳይበርድ፣ አሁን ደግሞ መላውን አውሮፓ እና ኔቶን (NATO) ስጋት ላይ የጣለ አዲስ የጦርነት ዛቻ ጥለዋል።
በዚህ ቪዲዮ የምንመለከታቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
የታሪክ ክህደት፦ ትራምፕ 'የህዳሴ ግድቡን ፋይናንስ ያደረግነው እኛው ነን' ሲሉ ምን ማለታቸው ነው? የኢትዮጵያ ህዝብ ላብና ጥረት እንዴት በአሜሪካ ስም ሊጠራ ቻለ?
ለግብፅ ማድላት፦ 'ናይል ማለት ግብፅ ናት' የሚለው አደገኛ ንግግር እና በኢትዮጵያ ላይ የተሰነዘረው 'አንድ ነገር ማድረግ አለብኝ' የሚለው ዛቻ ምስጢር።
የግሪንላንድ ወረራ፦ ትራምፕ ግሪንላንድን ለመያዝ 'ምንም አይነት ወደ ኋላ መመለስ የለም' ማለታቸው እና አውሮፓን በታሪፍ ለማነቅ መነሳታቸው።
የኔቶ (NATO) መፍረስ፦ ትራምፕ ከኔቶ ጋር የገቡበት ፍጥጫ እና የአለም ስርአት ወዴት እየሄደ እንደሆነ የሚሰጥ ጥልቅ ትንታኔ።
Donald Trump Ethiopia news
GERD dam Trump statement
Trump Greenland takeover news
Trump first year achievement 2026
Trump NATO breakup
Abay River Ethiopia vs Egypt
Trump tariff on Europe
World Economic Forum Davos 2026 Trump
ዶናልድ ትራምፕ
የህዳሴ ግድብ ዜና
አባይ ወንዝ
ትራምፕ ግሪንላንድ
የኢትዮጵያ ፖለቲካ
አሜሪካ እና ኢትዮጵያ
#DonaldTrump #Ethiopia #GERD #Greenland #Trump2026 #NATO #NileRiver #Davos2026 #GlobalPolitics #BreakingNews #EthioNews #ትራምፕ #ህዳሴግድብ #ኢትዮጵያ #አባይ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: