በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን የባንኪንግ አሰራር ተገበርን // TEMENOS T24
Автор: YehuluSaccos
Загружено: 2024-11-11
Просмотров: 619
በዚህ ቪዲዮ
• የመጨረሻ የሆነውን ዘመናዊ የባንኪንግ አሰራር ለመተግበር የሁሉ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ያሳለፈውን የአሰራር ሂደት እና ተግባራዊ አካሄድ በዝርዝር ይቀርባል፡፡
• ኮር ባንኪንግ ስራን በምን ያህል ያቀላጥፋል ?
• ቴምነስ(TEMENOS T 24) ምንድነው?
• ለ አባላት ያለው ጥቅም ምንድነው?
• በ system አተገባበር ላይ የነበሩ ፈተናዎች ምን ነበሩ?
• ከዚህ በመቀጠል ምን አዲስ ነገር ታስቧል?
CORE BANKING IMPLEMENTATION
United System Integrators (USi) .
TEMENOS T24
✅አካታች እድገት ለሁሉ በሁሉ!
ዛሬውኑ ወደ ቅርንጫፍ ቢሯችን በመቅረብ የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!
📌በአቶቴ ቅርንጫፋችን :- • አቶቴ ዋርካ ንግድ ባንክ አጠገብ
📌በቱርፋት ቅርንጫፋችን:- አድማስ ሞል 4ኛ ፎቅ
📌በአረብ-ሰፈር ቅርንጫፋችን :- ምድረገነት የገብያ ማዕከል 1ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ፦☎️9859 ይደውሉ!
Our social media platform falls under Yehulu Money Saving and Loan Cooperative Private Limited, And The media was launched on May 1, 2024 GC.We aim to provide valuable information to help you make informed financial decisions.
Our content covers a wide range of topics, including saving tips, business loans, entrepreneurship, and personal finance education.
We are committed to helping our customers achieve their financial goals and contribute to the growth of the economy.
Our videos are designed to support everyone looking to succeed in business, regardless of age. Whether you're a young entrepreneur or a hardworking employee, we have something for you.
Subscribe now to stay updated on the latest content!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: