የጊደሮች አመራረጥ ለተሻለ የለሞች እርባታ
Автор: እንስሳት ህክምና እና አያያዝ Hailuvet
Загружено: 2026-01-17
Просмотров: 395
የወተት ላሞች ጥሩ ዝርያ ከመረጥን ወደ እርባታ ካመጣን በሀላ መኖ አሰጣጥ እንክብካቤ ላይ
1,ከመኖ ጋር ሞላሰሰን መጠቀም ይገባናል ይህም
palatability መኖ ጣፍጦ እንዲመገቡ ይረዳቸዋል
በተለይየሸንኮራ አገዳ ተረፈ ምርት ጣፈአጭ እና የወተት ላሞች ጉልበትን አቅምን የምግብ ውህደትን እንዲፈጠን ሰለሚረዳ ከመኖ ጋር ቀላቅሎ መሰጠት ተገቢ ነው
promoter micro organisms እድገትን ያፋጥናል
በወተት ላሞች የማይክሮኦርጋኒዝም ውህደት በተለይ
ባክቴርያ
ፈንገሰ
protozoal (ፕሮቶዞአል ይፈጠናል
የወተት ላሞችን ገላቸውን ባጠብን
ላሞችን ጡታቸውን ከመታለባቸው በፊት ማጠብ ማፅዳት የወተት ምርት ኢንዲጨምር ጤናቸው የተጠበቀ እንዲሆን ይረዳል
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: