ስንኖር የፊዚክሱን ሳይንስ እየተጠቀምን መኖር አለብን |ፊዚክስ በየቀኑ በምንኖረው ህይወት ውስጥ የሚሰራ ኃይል ነው
Автор: Ethio School Tube
Загружено: 2026-01-17
Просмотров: 10621
Our phone number:-0934213594
ፊዚክስ በመጽሐፍ ውስጥ ብቻ ያለ ሳይንስ አይደለም፤ በየቀኑ በምንኖረው ህይወት ውስጥ የሚሰራ ኃይል ነው። መሄዳችን፣ መቆማችን፣ መሮጣችን፣ መንገድ ላይ መኪና መንዳት እና ስልካችንን መጠቀም ሁሉ የፊዚክስ ሕጎች ውጤት ናቸው።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ የንቅናቄ ሕጎች በሰው ህይወት ውስጥ እንዴት እንደሚሰሩ ኃይል፣ ፍሪክሽን እና ሚዛን በዕድሜያችን ያላቸው ሚና ፊዚክስ ያለ ሳንኖር ህይወት ምን ይመስላል
በቀላል ቋንቋ እና በተግባራዊ ምሳሌዎች እንመልከታለን። ፊዚክስ ከፈተና ብቻ የሚታወቅ አይደለም፤ የህይወት መመሪያ ነው።
ቪዲዮውን ከወደዳችሁ ላይክ አድርጉ፣ ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጉ እና ሀሳባችሁን በኮመንት አጋሩ።
Be with us by listening to and watching, loving, sharing and subscribing this video!
Thank you for watching, please subscribe for more!
ከዚህ በታች ባሉት ሶሻል ሚዲያ ፔጆች ተከታተሉን !
YouTube : / @ethioschooltube
telegram : https://t.me/+_EoLtKFJ-nkwMTg8
Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMHTyJpsrBANP-Q...
ምን ስል ነው የተስማማሁት!! #ethioschooltube #education #teachers #students #motiva#Ethiopia #GeniusChild #Science #Physics #ArtificialIntelligence #AmazingKids #EthiopianGenius #ድንቅ_ህጻን #ሳይንስ #ኢትዮጵያ #ቃለ_መጠይቅ
#Ethiopia #GeniusChild #Science #AmazingKids #Amharic#ebs ##ebstv
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: