Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ካረፈ በኋላ ድንገት እኛ መሐል "የተገኘው" ጋሽ ስብሃት! ሀተታና ጨዋታ:- ከእንዳለጌታ ፬

Автор: endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ

Загружено: 2025-06-26

Просмотров: 14219

Описание:

በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊኮች ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፣ ነጩ ሕንፃ አጠገብ፣ መቅድም ኢትዮጵያ ቢሮ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:-

https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte...

ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ!

በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank1

Join this channel to get access to perks:
   / @endalegetamultimedia  

ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል።

ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ።

ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል።

ኑ!

በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!
እንወዳጅበት!
እንማከርበትም!

Subscribe Here:-

   / @endalegetamultimedia  

Join My Additional Channels:-

   / @misalecinemaምሳሌሲኒማ  

   / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች  

📌Follow us on TikTok!

https://www.tiktok.com/@endalegetamul...

📌Join our Facebook group!

https://www.facebook.com/profile.php?...

📌Join us on Telegram!

https://t.me/ZagolBookBank1

https://t.me/zagolbookbank

📌Drop an email
[email protected]
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720

#endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

ካረፈ በኋላ ድንገት እኛ መሐል "የተገኘው" ጋሽ ስብሃት! ሀተታና ጨዋታ:- ከእንዳለጌታ ፬

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

“እንዴት ሁለት ሺህ ዓመት ወደ ኋላ?” ሄኖክ ሥዩም (የ'ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች' ደራሲ) @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

ይሁዳዊነት በአምስት... ስድስት... ሰባት ውስጥ! ሀተታና ጨዋታ:- ከእንዳለጌታ ፪ @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች

ይሁዳዊነት በአምስት... ስድስት... ሰባት ውስጥ! ሀተታና ጨዋታ:- ከእንዳለጌታ ፪ @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች

ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ):- ተንከራታቹና ሀቀኛው ባለቅኔ! ተጋባዥ አቅራቢ:- ሚካኤል ሽፈራው (አርክቴክት) @endalegetamultimedia #poetry

ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ):- ተንከራታቹና ሀቀኛው ባለቅኔ! ተጋባዥ አቅራቢ:- ሚካኤል ሽፈራው (አርክቴክት) @endalegetamultimedia #poetry

ትረካ - አሳዛኙ የጠ/ሚሩ የወህኒ ቤት ኑዛዜ | ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ | የአክሊሉ ማስታወሻ |#tireka #ትረካ #amharicbooks

ትረካ - አሳዛኙ የጠ/ሚሩ የወህኒ ቤት ኑዛዜ | ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ | የአክሊሉ ማስታወሻ |#tireka #ትረካ #amharicbooks

የሰው ልጅ ተመላኪ ሊሆን አይችልም! ቡርሃን አዲስ (official video)

የሰው ልጅ ተመላኪ ሊሆን አይችልም! ቡርሃን አዲስ (official video)

ለስሜቴ ነው የምኖረው|| ገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስ|| ዛሬን ከኤልያስ ጋራ||zaren keelias gara

ለስሜቴ ነው የምኖረው|| ገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስ|| ዛሬን ከኤልያስ ጋራ||zaren keelias gara

የአተረጓገም ሳይንስ ክፍል 1ሀ //  አፍሪካዊ ተቋም ለዓለም አቅፍ ጥናቶች // እስክንድር ታደሰ ( ዶ/ር)

የአተረጓገም ሳይንስ ክፍል 1ሀ // አፍሪካዊ ተቋም ለዓለም አቅፍ ጥናቶች // እስክንድር ታደሰ ( ዶ/ር)

መምሕር ማእበል ፈጠነ

መምሕር ማእበል ፈጠነ "ሀሸማል" "ደራሲ እና ሰይጣን አንቱ አይባልም" ክፍል 1

#አጌጥንበት..#እመቤታችን....#አንተን_ማገልገል.....ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ በማዕዶት ጉባኤ

#አጌጥንበት..#እመቤታችን....#አንተን_ማገልገል.....ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ በማዕዶት ጉባኤ

"ለማንም ተናግሬው አላውቅም!" - ደረጀ ሀይሌ Dereje Haile

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን በጨረፍታ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #wibshet_mulat

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን በጨረፍታ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #wibshet_mulat

“ሃይማኖትና ሳይንስ አይጋጩብኝም!” ቆይታ ከዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #books

“ሃይማኖትና ሳይንስ አይጋጩብኝም!” ቆይታ ከዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #books

ጥላሁን ገሠሠ በሳንሱር ሰበብ የደረሰበት ስቃይ! ሀተታና ጨዋታ:- ከእንዳለጌታ ፫ @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #book

ጥላሁን ገሠሠ በሳንሱር ሰበብ የደረሰበት ስቃይ! ሀተታና ጨዋታ:- ከእንዳለጌታ ፫ @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #book

Pastor Getnet Bekele

Pastor Getnet Bekele

አስደማሚና አስቂኝ ገጠመኞች ከተወዳጁ ደራሲ ታገል ሰይፉ! ክፍል - 1 #endalegetakebede #tagelseifu #ethiopia #booktube

አስደማሚና አስቂኝ ገጠመኞች ከተወዳጁ ደራሲ ታገል ሰይፉ! ክፍል - 1 #endalegetakebede #tagelseifu #ethiopia #booktube

Ethiopian: ህዳር 18/2018 ዓ ም ሰበር መረጃ አማራ#anchormediaፋኖ#fano #ethioforumኢትዮፎረም  2025#amhar#anchormedia

Ethiopian: ህዳር 18/2018 ዓ ም ሰበር መረጃ አማራ#anchormediaፋኖ#fano #ethioforumኢትዮፎረም 2025#amhar#anchormedia

ትረካ - የግርማ ቸሩ ቸር ጨዋታዎች | ያልተሰሙት የአፍወርቅ ተክሌ ዕውነታዎች እና ሌሎች አስደናቂ ታሪኮች  | #tireka #ትረካ #amharicbooks

ትረካ - የግርማ ቸሩ ቸር ጨዋታዎች | ያልተሰሙት የአፍወርቅ ተክሌ ዕውነታዎች እና ሌሎች አስደናቂ ታሪኮች | #tireka #ትረካ #amharicbooks

አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች እና አንዳንድ የማይረሱ አስገራሚ መምህራን! ቆይታ ከጋሽ ዓለም እሸቱ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #books

አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች እና አንዳንድ የማይረሱ አስገራሚ መምህራን! ቆይታ ከጋሽ ዓለም እሸቱ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #books

በስማቸው ተራራ የተሰየመላቸው አባት!!

በስማቸው ተራራ የተሰየመላቸው አባት!! "ትላልቅ አብያተ ክርስቲያናትን ገንብተን ትልልቅ ሊቃውንትን የምናጣ ከሆነ ..." ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስSeifuonEBS

በርካታ ከፍተኛ አመራሮች ተያዙ! የ10 ዓመት ህፃን የገደለው አስተማሪ ላይ የሞት ፍርድ ተፈረደ! ምርመራ ተጀመረ! - ህዳር 18/2018 | Gebeya news

በርካታ ከፍተኛ አመራሮች ተያዙ! የ10 ዓመት ህፃን የገደለው አስተማሪ ላይ የሞት ፍርድ ተፈረደ! ምርመራ ተጀመረ! - ህዳር 18/2018 | Gebeya news

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]