ክፍል ፪|||Part 2 የግእዝ ቋንቋ ቁጥሮች እስከ አንድ ሚልዮን ||The numbers of Geez language from 1-1000000
Автор: ሀ ግእዝ Ha Geez
Загружено: 2023-06-21
Просмотров: 28209
💧ይህ ቪድዮ የግእዝ ቁጥሮችን አጻጻፍ እና አነባብ ሙሉ ማብራሪያ የያዘ ነው።
💧ዳግመኛ ስለ ግእዝ ቁጥሮች ላለመጠየቅ በማስተዋል እስከ መጨረሻው ያዳምጡ
ለበለጠ የግእዝ ቋንቋ ሥልጠና በቴሌግራም ቻናላችን መጥተው በነጻ የግእዝ ቋንቋን ይማሩ👇👇👇
https://t.me/Hageezdnendale
➜እስከ አሁን በቴሌግራም የተማርናቸው ሪከርድ ተደርገው በዚሁ ቻናል ''በቴሌግራም የተሰጡ ትምህርቶች'' በሚል ተቀምጠዋል።
➜ከአአትብ ገጽየ ጀምሮ እስከ መልክአ ኢየሱስ ድረስ በቁም ንባብ በplaylist አለላችኹ።
➜ መዝሙረ ዳዊት ደግሞ በውርድ እና ቁም ንባብ ሙሉውን ተቀምጦላችኋል
➜ምንም አይነት ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችኹ 0910202721 ታገኙኛላችኹ።
❤❤❤እሴብሐክሙ እስመ መጻእክሙ ኀበ ❤ሀ❤ግ❤እ❤ዝ❤
ሠናይ ጊዜ ይኩን ለክሙ።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: