የቆዳ አይነት አለው? የትኛው የፊት ክሬም ለየትኛው የቆዳ አይነት ይመከራል? የቆዳ እና አባላዘር ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ፈይሰል አሎ ጋር...
Автор: Maraki Tena ማራኪ ጤና
Загружено: 2025-05-21
Просмотров: 560
#Medicalstory #MarakiTena #HealthNews #Doctors
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀንቴድ ስቱዲዮ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰቦች ፤ በዚህ ቻናል የተለያዩ ጠቅላላ የህክምና መረጃዎችን ወደ እናንተ የምናደርስበት ቻናላችን ነው ። በዚህ ቻናል ከምናነሳቸው ጉዳይች መካከልም በስነ-ልቦና ፣ በስነ-ምግብ ፣ በህፃናት ጤና እና በህፃናት አመጋገብ ፣ በቆዳ ጤና አጠባበቅ እና በስነ-ውበት ጉዳዮች ፣ በማህበራዊ ጉዳዮች ፣ አለም አቀፍ የህክምና ጥናቶች እና ሳይንሳዊ ግኝቶች ዙሪያ የተለያዩ መረጃዎችን ወደ እናንተ የምናደርስበት ቻናል ነው ።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: