Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

እግዚኦ አራት ልጅ ያሶረደባት መንፈስ ተጋለጠ ሁላችሁም አይተን ላላዩትም አሳይተን የዲያብሎስን አሰራር እና ስልት እናጋልጥ

Автор: Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Загружено: 2020-12-04

Просмотров: 205593

Описание:

በእንደዚህ አይነት እና በተለያዩ ምክንያት በመናፍስት ተይዘው የሚሰቃዩ አሉና ሁላችሁም አይተን ላላዩትም አሳይተን የዲያብሎስን አሰራር እና ስልት እናጋልጥ

እግዚአብሔርን በአፍ አመልካለሁ ብለን በተግባር ስንከዳው፤ በአንጻሩ ሰይጣንን በአፍ ከድቻለሁ ብለን በተግባር አብረነው ስንኖር፤ "እኔ መንፈስ የለብኝም" እያልን በ'የለብኝም" ድምፅ ይበልጥ እንደሌለ ሆኖ የሚቀመጥበትን ጊዜ እያረዘምንለት፤ በኛ ባሕሪይ ውስጥ ምሽግ ሰርቶ የሚያደፍጥበትን አቅም እያሳደግንለት፤ የክፉ መንፈስ መግለጫ የሆነውን ኃጢአት ግን እንደልብ እየሠራን በእግዚአብሔር ነገራት ላይ ድንዝዝ ብለን ስንቀመጥ፤ "ምንድነው ነገሩ? ለምንድነው በእምነቴ ውስጥ በእውነተኛ ምግባር መመላለስ ያቃተኝ? እውነት ከመንፈስ የጸዳሁ ሰው ብሆን ኖሮ ኑሮዬስ ከጥፋት ገጽታዎችና የኩነኔ ተግባራት ለምን ጸድቶ አይታይም? ኃጢአትን ያለማቋረጥ እየሠራው የኃጢአት ኃይል የሆነው የዲያቢሎስ መንፈስ የለብኝም ማለት እንዴት ይስማማል?" ብለን አንመረምርም፡፡

ዓለማችን በተለይ በዚህ ዳፍንታም ዘመኗ፤ ዓለም ላይ ገዢ ሆኖ በእያንዳንዱ የሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ የጥፋትና የማጥፋት መሪ ሆኖ የተቀመጠው ጠላት ላይ የመንቃትን እውነት ፈጽማ አውጥታ፤ ይልቁኑ ኃጢአትን ለምዳና የሕይወት አንድ ጉዳይ አድርጋ ከጊዜያት ግስጋሴ ጋር በሚጨምር የእርግማን፣ የርኩሰትና የክፋት ገጽታዎች የተሞላች ስትሆን ጊዜ ጽድቅ ኃጢአት፥ ኃጢአት ደግሞ ጽድቅ ሆኖ ተገልብጦ ቁጭ አለ፡፡

ሰዎችም ታዲያ በዘመናት መካከል ስንመላለስ፤ የቅድስና እውነታዎችን እንደ ባርነት እንድንቆጥር በሥጋ ምቾት ውስጥ የተደበቁት ኃጢአቶች የዕለት ክስተቶቻችን ሆነው እንዲላመዱን፤ በጽድቅ አምባዎች ላይ መቆም በዓለም ውስጥ የሚገባንን ኑሮ እንዳንኖር የተገዢነት ቀንበር የሚያሳርፍ ተጽዕኖ እንዳለው ክፉ መናፍስቶች በቀላልና በሚስማማን የስልት ጥበብ ሲያሳምኑን፤ የፉክክር ትልቅ መድረክ ሆና በተቀረጸቺው የርዮተ ዓለም አካሄድ ውስጥ አሸናፊ ለመሆን የርኩሰትንና የኃጢአትን ግብራት መፈጸም አስፈላጊ እንደሆነ በጋራ ስምምነት ተወስዶ፤ "ኃጢአት የማይሠራ ሰው የለም" እያልን እርግማንን በነጻ እያስተዋወቅን፣ ግፍን በነጻ እያጸደቅን፣ ርኩሰትን በነጻ እያስፋፋን፤ "ሁሉም ሰው ኃጢአት ይሠራልና እኔም በዚህ ሁሉነት ውስጥ የደርሻዬን ኃጢአት ልውሰድ" የሚል የየግል ሕይወትን እየመራን፤ የከሳሻችንን ዲያቢሎስ የኃጢአት መዝገብ እያሳደግንለት የነፍሳችንን ጩኸት አፍነን የሥጋችንን ሹክሹክታ እየሰማን ዝም ብለን ቀን እንቆጥራለን፡፡

እግዚኦ አራት ልጅ ያሶረደባት መንፈስ ተጋለጠ ሁላችሁም አይተን ላላዩትም አሳይተን የዲያብሎስን አሰራር እና ስልት እናጋልጥ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Memehir Girma Wondimu Video 716  እድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉዎች ተመሳሳይ  ፈተናዎች በእህትማማቾች#subescribe_now ትውልድ ይዳን

Memehir Girma Wondimu Video 716 እድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉዎች ተመሳሳይ ፈተናዎች በእህትማማቾች#subescribe_now ትውልድ ይዳን

በሁላችንም ቤት ያለ የትዳር ችግር እና የመናፍስት ውጊያ አሰራሩ ሲጋለጥ

በሁላችንም ቤት ያለ የትዳር ችግር እና የመናፍስት ውጊያ አሰራሩ ሲጋለጥ

🔴እግዚአብሔር ለምን ይዘገያል? ||ድንቅ የሕይወት ትምህርት ||በመምህር ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ (ዶ/ር) |‪@Yegedlat Alem

🔴እግዚአብሔር ለምን ይዘገያል? ||ድንቅ የሕይወት ትምህርት ||በመምህር ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ (ዶ/ር) |‪@Yegedlat Alem

የፍናን ሙሉ ሰርግ | ከሚዜ ቀጣይ ሙሽራ አበባ ተሰጣት |አዲስአበባ መንገድ ላይ ቀወጡት | ሚዜዎች ዶላሩን በተኑት full wedding

የፍናን ሙሉ ሰርግ | ከሚዜ ቀጣይ ሙሽራ አበባ ተሰጣት |አዲስአበባ መንገድ ላይ ቀወጡት | ሚዜዎች ዶላሩን በተኑት full wedding

"እህተ ማርያም ራሔሎ የሚባል የዛር መንፈስ አለባት"ቀሲስ መ/ር ሄኖክ ወ/ማርያም | Ehete Mariam | Ethiopia

28 November 2025

28 November 2025

1ኛ መፍትሔ ስለ ዓይነጥላ  (በመምህር ተስፋዬ አበራ )

1ኛ መፍትሔ ስለ ዓይነጥላ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Уже через 10 минут вы получите огромную сумму денег, привлекающую безграничную любовь и богатство

Уже через 10 минут вы получите огромную сумму денег, привлекающую безграничную любовь и богатство

👉🏾ስለ ፀሎት

👉🏾ስለ ፀሎት "የሰላም ለኪ ፀሎት እስከ የት ድረስ ነው? የእመቤታችንን ጸሎት ያካትታል ወይ❓”

Главное зло на планете. Ядерные фанатики. Сергей Салль

Главное зло на планете. Ядерные фанатики. Сергей Салль

ባለቤቷ ከአሜሪካ ሲደውል እንዳትመጣ ስትመጣ አንቅሀለሁ እያለ የሚዝተው የዲያብሎስ አሰራር እና ስልት ሲጋለጥ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

ባለቤቷ ከአሜሪካ ሲደውል እንዳትመጣ ስትመጣ አንቅሀለሁ እያለ የሚዝተው የዲያብሎስ አሰራር እና ስልት ሲጋለጥ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

Memeher Girma Wondimu video 22 B በቅድስት ሃገር እየሩሳሌም የሰላቢ መንፈስ

Memeher Girma Wondimu video 22 B በቅድስት ሃገር እየሩሳሌም የሰላቢ መንፈስ

60ኛA ገጠመኝ ( የሰላቢ መንፈስ የሚሰራውን አድምጡና ቤታችሁን ፈትሹ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

60ኛA ገጠመኝ ( የሰላቢ መንፈስ የሚሰራውን አድምጡና ቤታችሁን ፈትሹ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

እግዚኦ ወጣቱ በመናፍት ተይዞ ጠፍትዋል እናት እና ልጅ በ18አመቱ ገንዘብ የሚያስበላው እና ብዙ ማደንዘዣመድኃኒቶችን ሲያስወስደው የነበረው መንፈስ ተጋለጠ

እግዚኦ ወጣቱ በመናፍት ተይዞ ጠፍትዋል እናት እና ልጅ በ18አመቱ ገንዘብ የሚያስበላው እና ብዙ ማደንዘዣመድኃኒቶችን ሲያስወስደው የነበረው መንፈስ ተጋለጠ

#141 В Африке есть все / Торговый центр столицы Ганы

#141 В Африке есть все / Торговый центр столицы Ганы

КТК под ударом: кому выгодно обрушить экспорт нефти Казахстана? - Каринэ Геворгян

КТК под ударом: кому выгодно обрушить экспорт нефти Казахстана? - Каринэ Геворгян

በ ግብጽ ካይሮ  Egypt 🇪🇬 Cairo በመንበረ ፓትርያርክ አባ ሲያ ካቴድራል ግቢ ዉስጥ ታሪክ ተሰራ

በ ግብጽ ካይሮ Egypt 🇪🇬 Cairo በመንበረ ፓትርያርክ አባ ሲያ ካቴድራል ግቢ ዉስጥ ታሪክ ተሰራ

18 September 2025

18 September 2025

መተት ሲያድሱባቹህ እነዚህ ነገሮች ይልኩባችኋል ተጠንቀቁ ንቁ

መተት ሲያድሱባቹህ እነዚህ ነገሮች ይልኩባችኋል ተጠንቀቁ ንቁ

Если слышите это от детей — немедленно уйдите, они вас не уважают. мудрость

Если слышите это от детей — немедленно уйдите, они вас не уважают. мудрость

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com