አጃን በመጠቀም ፓንኬክ በሁለት🥞አይነት እህል እንስራ ይወዱታል
Автор: Ethio-Twins tube (lucky)
Загружено: 2020-06-06
Просмотров: 700
ኦትስን እና ስንዴ ዱቄትን በመጠቀም ፓንኬክን ሰርቶ መመገብ በጤና ችግር የስንዴ እህልን ለማይመገቡ እንደ አማራጭ የሚሆን ስለሆነ ይውዱታል።
ኦትስ በውስጡ ፋይበር የያዘ፣ለአጥንት ጥንካሬ፣የልብ በሽታን የሚከላከል፣ ለቆዳ ጥራት እንዲሁም ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅም ስላለው ለርሶዎ እና ለቤተሰብዎ ተመራጭ ምግብ ያድርጉ።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: