Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Apostolic church wedding | ክብር አለኝ ለአንተ | Kibr alegn lante | ሰርግ | Apostolic Church of Ethiopia

Автор: Iso Yisehak Ab

Загружено: 2021-11-17

Просмотров: 36249

Описание:

ኅዳር 05/2014 በአዲስ አበባ ጎፋ አጥቢያ በነበረ የወ/ም ካሌብ እና የእ/ት ኤልቤቴል ሰርግ ላይ የቀረበ የA መዘምራን አገልግሎት

ግጥም/Lyrics
ክብር አለኝ ለአንተ/2x የማይመጠን/4x
ምስክርህ ነኝ ለማዳንህ ኢየሱሴ
እኔ አንተን ብዬ አፍሬ አላውቅም በሕይወቴ
የፍቅርህ ሚዛን እያደላልኝ ወደእኔ
አለሁ በቤትህ ምሕረትህ ከድኖት ዘመኔን
ባመልክህ ያንስብሃል ብዘምር ያንስብሃል በእውነት
ግነን ከፍ በል ይታይ ማንነትህ

1. በእውነት ቃል አስበህ ፈጥረህ ይኸው አኖርከኝ
ዘመኔን በሙሉ ይዘህ የመራኸኝ
ምን አለ ያለአንተ ያላለፍኩት ነገር
ጌታዬ አምላኬ ምስጋናዬኮ ነህ
ያማረ ዜማ የሚገባህ ኢየሱስ
አለ አለ በጽዮን አለ አለ/2x
የማይቋረጥ ምስጋና አምልኮ ለአንተ
አለ አለ በጽዮን አለ አለ/2x
ይሰማ ያስተጋባ የእልልታ ድምጽ ይውጣ ሰማይ
ልዩ ነህ የእኔ ጌታ ከአማልክት ሁሉ ልቀህ ታይ
አይነስብህ የእኔ ምስጋና
ትልቅ ነህ ትልቅ ልበል ገናና
አይነስብህ የእኔ ዝማሬ
ለአምላክነትህ ትዋረድ ክብሬ

2. ማዕረጌ ልበልህ ብርቱ ነህ መጠግያዬ
ማዳንህን ስራህን አይቼዋለሁ በዓይኔ
በዓመታት መሃከል ቃልህ ተፈጸመልኝ
ትኑርልህ ነፍሴ ታመልክሃለች ዘውትር
የልቤ ጉልበት ይንበርከክልህ ይንበረክልህ
ውለታ አለብኝ ክበር ልበልህ ክበር ልበልህ ክበር ልበልህ
የአበቃልኝን ዘመን አሻግረህ ዘመን አሻግረህ
ዛሬም አቆምኸኝ ምስጋና ሞልተህ ምስጋና ሞልተህ ምስጋና ሞልተህ
መዝሙሬ ሃሌሉያ ነው ስጦታዬም ምስጋና ነው
ሳመልህ/3x ብቻ እኖራለሁ
ክብር አለኝ ለአንተ...

Apostolic church wedding | ክብር አለኝ ለአንተ | Kibr alegn lante | ሰርግ | Apostolic Church of Ethiopia

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ኢየሱስ ነው || የጎፋ አጥቢያ መዘምራን || Gofa Choir ||Apostolic Church Songs || ለዘሪ ዘርን

የአምልኮ አዝማቾች ስብስብ | Collections of worship hymns | Apostolic church of Ethiopia

Ethiopian Protestant Wedding Betty and Henok

እምነታችሁ እንዳይጠፋ || ቢሾፕ ኢሳያስ አሻ || Bishop Esayas Asha || Apostolic Church of Ethiopia Gofa

ይሽተተኝ ሰማይ

ይሽተተኝ ሰማይ

Muse Sisay(Muskii) /|2021|2013EC| ሙሴ ሲሳይ/ አዲስ የሠርግ ዝማሬ /New Ethiopian wedding song/Ye serg mezmur

የሙሽራው ሠርግ | Wedding worship | Apostolic church of Ethiopia | Hawassa

ሰማይ አንተጋ ደርሶ ክብር ካመጣልኝ....

ሰማይ አንተጋ ደርሶ ክብር ካመጣልኝ....

ዝም አልልም| Zem Alelem| Apostolic Church Gofa A Choir Songs  2023

ምን ልበልህ | የማይፈራህ የለምና | Apostolic Church of Ethiopia | Apostolic songs

የቱ ጀግና ነው? | yetu jegina new | Choir | Apostolic Church

ትጠበቃለህ | የጎፋ B መዘምራን | Gofa Choir | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia

ዘማሪ ሙሴ ሲሳይ(Muskii) እና ሊዲያ አበበ|ደስ ይበላችሁ| Des yibelachu| New Ethiopian wedding song|የሰርግ ዝማሬ|

የሱስ ሆይ ና - ሙሉ መዝሙር - Yesus Hoy Na Full DVD

አትጨነቁ | ቢሾፕ ኢሳያስ አሻ || Bishop Esayas Asha || Apostolic Church of Ethiopia

ande amelak/singer saron/apostolic_church _Ethiopia/ አንድ አምላክ

Apostolic Church of Ethiopia@Wolaita Sodo/Br Bereket Tesfaye and Sis Misgana Dawit Wedding Oct 30,22

ምህረት ሆነ - የጎፋና ሳሪስ ጥምር መዘምራን

ምህረት ሆነ - የጎፋና ሳሪስ ጥምር መዘምራን

ለእኔ_መልካም || Covering_Song || Bethel Adane || Apostolic_Song || LEENE_MELKAM || የምስጋና ጥግ || YMSGANA

አላሳፈርከኝም ክበር || የጎፋ መዘምራን || Apostolic Church of Ethiopia || Gofa Choir || Apostolic Church Song

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com