የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | ወደ ቲቶ | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
Автор: Asfaw Bekele Official
Загружено: 2022-07-01
Просмотров: 18631
ጳውሎስ ከመጀመሪያ እስራቱ ከተፈታ በኋላ አራተኛ የወንጌል ጉዞ እንዳደረገ ይታመነናል፤ በዚህ ጉዞ ወደ ቀርጤስ ደሴት ከቲቶ ጋር ተጉዞ ነበር። በቀርጤስ ቲቶ ትቶ ጉዞውን ቀጠለ። ቀርጤስ የምትታወቀው በውሸታምነት ነበር። ቤ/ክ በቀርጤስ ምን ትመስል ነበር? ጳውሎስ ለቤ/ክኒቱ ችግር መፍቻ የሚሆኑ ምክሮችን አጠር አድርጎ በመልዕክቱ ይናገራል። አብረን እንመልከት
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: