Hailu Amerga - ሸጌ - Shege | Track 08 (Official Lyrics Video)
Автор: Hailu Amerga
Загружено: 2025-10-30
Просмотров: 147021
SONG TITILE: SHEGE
MELODY: HAILU AMERGA
LYRICS: AKLILU GEBREMEDHIN
:HAILU AMERGA
ARRANGEMNET: BRUCK AFEWORK
ERMIZAS MOLLA
MIX & MASTERING: ROBEL DAGNE
ALBUM COVER DESIGNING: MILKHY ABDULHADY
ALBUM ART PHOTOGRAPHY: MIKIYAS MELESSE (FETIL PICTURE)
LYARIC VIDEO: EYOB TILHAUN
: YEABSIRA TAYE
PROJECT MANAGER: BEZA DAWIT
ርዕስ ፡ ኤርሚያስ ሞላ
ዜማ ፡ ኃይሉ አመርጋ
ግጥም ፡አክሊሉ ገብረመድህን
ኃይሉ አመርጋ
ቅንብር ፡ ብሩክ አፈወርቅ
ኤርሚያስ ሞላ
ሚክስና ማስተሪንግ ፡ ሮቤል ዳኜ
አልበም ከቨር ዲዛይን ፡ ሚልኪ አብዱልሃዲ
አልበም አርት ፎቶግራፈር ፡ ሚኪያስ መለሰ (ፈትል ፒክቸርስ)
የሙዚቃ ቪዲዮ ግጥም ፡ እዮብ ጥላሁን
የአብስራ ታዬ
ፕሮጀከት ማናጀር ፡ ቤዛ ዳዊት
---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ሸጌ እኔና አንቺ አለን ልዩ ምክንያት
ዛሬን የሚያሻግር ነገንም የሚያኖር
ሸጌ እኔና አንቺ አለን ልዩ ነገር
ከእውቀት የረቀቀ ጥበብ ሆኖ የሚያከብር
ሸጌ እኔና አንቺ አለን ልዩ ምክንያት
ዛሬን የሚያሻግር ነገንም የሚያኖር
ሸጌ እኔና አንቺ አለን ልዩ ነገር
ከእውቀት የረቀቀ ጥበብ ሆኖ የሚያከብር
እኔ መንገደኛ በሃሳብ ምፍገመገም
መፅናኛዬ ያረገሽ ካባከነኝ ዓለም
አብረሽኝ ስላለሽ ስላየሁሽ ብቻ
በደስታ የሚያከንፈኝ ያላንዳች ፍራቻ
አሃሃ ፍቅርሽ ነው የኔ ጥላ
ለነፍሴ ጌጥ ከለላ
ጊዜ ቢጥል ቢከፋ
የሚያተርፈኝ ሆኖ ተስፋ
ሸጌ እኔና አንቺ አለን ልዩ ምክንያት
ዛሬን የሚያሻግር ነገንም የሚያኖር
ሸጌ እኔና አንቺ አለን ልዩ ነገር
ከእውቀት የረቀቀ ጥበብ ሆኖ የሚያከብር
ፍቅራችን መሬት ነው የለማ በዘመን
ለባዕድ ይተርፋል የሳቅሽ የሳቅኩ ቀን
ቢጨልም አትስጊ ልብሽ አይግባ ሃዘን
በብርሃን ይደምቃል የቤታችን ማዘን
አሃሃ ፍቅርሽ ነው የኔ ጥላ
ለነፍሴ ጌጥ ከለላ
ጊዜ ቢጥል ቢከፋ
የሚያተርፈኝ ሆኖ ተስፋ
የነገ ስንቃችን ብሩህ የተስፋችን ልደት
በውስጣችን ያለው የልባችን እውነት
ቃል ካፍሽ ካፌ ሳይወጣ የተግባባንበት
ሊገለፅ የማይችል አለን ልዩ ምክንያት
ኦሆሆ .......ሆሆ ኦሆሆ አሄ
አሃሃ ፍቅርሽ ነው የኔ ጥላ
ለነፍሴ ጌጥ ከለላ
ጊዜ ቢጥል ቢከፋ
የሚያተርፈኝ ሆኖ ተስፋ
አሃሃ ፍቅርሽ ነው የኔ ጥላ
ለነፍሴ ጌጥ ከለላ
ጊዜ ቢጥል ቢከፋ
የሚያተርፈኝ ሆኖ ተስፋ
facebook: web.facebook.com/people/Hailu-Amerga/61577766134799
instagram: instagram.com/hailuamergamusic
TikTok: tiktok.com/@hailuamergamusic
www.hailuamerga.music
twitter፡ twitter.com/Hailujano
©️ 2025 All Rights Reserved©️ 2025 All Rights Reserved
hailuameraga #hailu #jano #janoband #addisababa #zimAle #zimalehailu #Ahun #AhunHailu #ManAleEndanchi #ManAleEndanchiHailu #Emegnalhu #EmegnalhuHailu #Kaleshibet #KaleshibetHailu #ZemeduwaZemede #ZemeduwaZemedeHailu #Asham #AshamHailu #ElelAlechNefese #ElelAlechNefeseHailu #sheger #addisababa #addisabeba #Shege #ShegeHailu #NafekeNafeke ##NafekeNafekeHailu #Ayehuwachew #AyewuachewHailu #YetimAyaderis #YetimAyaderesHailu #Sorene #SoreneHailu #newethiopianmusic2025 #newmusicvide0 #ethiopianmusic2025 #keterarawmado #janoband #ethiopianmusic #newmusic #raggaemusic #newethiopianmusic #newalbum #rockmusic #ethiopia #eriteria #AduGenet #AratKilo #Piassa #SidistKilo #mesalemiya #kuwasmeda #merkato #addisumicheal #Autobistera #arada #kazanchis #lideta #shiromeda #kera #cherekos #legehar #saris #asko #burayu #mexico #gulele #winget #ferensay #kebena #meskelflower #gotera #sarbet #giyorigis #bunna #torhayloch #hayat #summit #megenagna #hayahulet ##anbessabus #anbessa #amora #lalibela #yedilhwailt #yemirehanakirstos #now #chain #smokes #yesemehatatmetasebiya #sifera #amba #lionofjudah #watch #clock #moaanbessaa #hulum #ethiopiaalbum #newalbum #ethiopianmusic #hailumusic
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: