Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ጋብቻ አምልኮ ነው Marriage is Worship, Dr Mamusha Fenta 2016

Автор: Yonas G.

Загружено: 2016-03-12

Просмотров: 101545

Описание:

ወደ ዕብራውያን 12
25 ለሚናገረው እምቢ እንዳትሉ ተጠንቀቁ፤ እነዚያ በምድር ላስረዳቸው እምቢ ባሉ ጊዜ ካላመለጡ፥ ከሰማይ ከመጣው ፈቀቅ የምንል እኛስ እንዴት እናመልጣለን?

26 በዚያም ጊዜ ድምፁ ምድርን አናወጠ፥ አሁን ግን፦ አንድ ጊዜ ደግሜ እኔ ሰማይን አናውጣለሁ እንጂ ምድርን ብቻ አይደለም ብሎ ተስፋ ሰጥቶአል።

27 ዳሩ ግን፦ አንድ ጊዜ ደግሜ የሚል ቃል፥ የማይናወጡት ጸንተው እንዲኖሩ፥ የሚናወጡት የተፈጠሩ እንደሚሆኑ ይለወጡ ዘንድ ያሳያል።

28 ስለዚህ የማይናወጥን መንግሥት ስለምንቀበል በማክበርና በፍርሃት እግዚአብሔርን ደስ እያሰኘን የምናመልክበትን ጸጋ እንያዝ፤

29 አምላካችን በእውነት የሚያጠፋ እሳት ነውና።

ወደ ዕብራውያን 13

1-2 የወንድማማች መዋደድ ይኑር። እንግዶችን መቀበል አትርሱ፤ በዚህ አንዳንዶች ሳያውቁ መላእክትን እንግድነት ተቀብለዋልና።

3 ከእነርሱ ጋር እንደ ታሰረ ሆናችሁ እስሮችን አስቡ፥ የተጨነቁትንም ራሳችሁ ደግሞ በሥጋ እንዳለ ሆናችሁ አስቡ።

4 መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።

Heb 12

25 See that ye refuse not him that speaketh. For if they escaped not who refused him that spake on earth, much more shall not we escape, if we turn away from him that speaketh from heaven:

26 Whose voice then shook the earth: but now he hath promised, saying, Yet once more I shake not the earth only, but also heaven.

27 And this word, Yet once more, signifieth the removing of those things that are shaken, as of things that are made, that those things which cannot be shaken may remain.

28 Wherefore we receiving a kingdom which cannot be moved, let us have grace, whereby we may serve God acceptably with reverence and godly fear:

29 For our God is a consuming fire.

Heb 12

1 Let brotherly love continue.
2 Be not forgetful to entertain strangers: for thereby some have entertained angels unawares.

3 Remember them that are in bonds, as bound with them; and them which suffer adversity, as being yourselves also in the body.

4 Marriage is honourable in all, and the bed undefiled: but whoremongers and adulterers God will judge.

ጋብቻ አምልኮ ነው  Marriage is  Worship, Dr  Mamusha Fenta 2016

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Dr Mamusha Fenta በእግዚኣብሄር አጀንዳ መኖር (ክፍል 2)

Dr Mamusha Fenta በእግዚኣብሄር አጀንዳ መኖር (ክፍል 2)

Aster abebe live worship እኔ የምፈልገው

Aster abebe live worship እኔ የምፈልገው

ትዳርዎን በአንድ ቀን የመልካም ትዳር ምሳሌ የማድረግ ሚስጥር    Dr  Mamusha Fenta

ትዳርዎን በአንድ ቀን የመልካም ትዳር ምሳሌ የማድረግ ሚስጥር Dr Mamusha Fenta

እውነተኛ አምልኮ | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr. Mamusha Fenta | Halwot Emmanuel United Church  #2024

እውነተኛ አምልኮ | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr. Mamusha Fenta | Halwot Emmanuel United Church #2024

ሲነጋም ሲመሽም

ሲነጋም ሲመሽም

Enkwan Des Alachew

Enkwan Des Alachew

ታዲያ እንግዲህ ትዳር ምንድን ነው? - - - Appeal for Purity Ministries

ታዲያ እንግዲህ ትዳር ምንድን ነው? - - - Appeal for Purity Ministries

Полное интервью с Апти Алаудиновым #Алаудинов

Полное интервью с Апти Алаудиновым #Алаудинов

ሰው ምንድን ነው ነፍስ፤ መንፈስ ወይስ ስጋ

ሰው ምንድን ነው ነፍስ፤ መንፈስ ወይስ ስጋ

Tamirat Haile - NEW SONG 2016 - አስቲ የቀመስኩትን ቅምሱ

Tamirat Haile - NEW SONG 2016 - አስቲ የቀመስኩትን ቅምሱ

ያከበሩትን እግዚአብሔር ያከብራል!   ክፍል 1 Yakeberutin Yakeberal by Dr Mamusha

ያከበሩትን እግዚአብሔር ያከብራል! ክፍል 1 Yakeberutin Yakeberal by Dr Mamusha

Emagn (እማኝ) - Tekeste Getnet

Emagn (እማኝ) - Tekeste Getnet

Почему Бог решил ограничить ЧЕЛОВЕЧЕСКУЮ ЖИЗНЬ 120 годами? Узнайте библейскую причину

Почему Бог решил ограничить ЧЕЛОВЕЧЕСКУЮ ЖИЗНЬ 120 годами? Узнайте библейскую причину

Dr Mamusha Fenta በእግዚኣብሄር አጀንዳ መኖር  (ክፍል 1)

Dr Mamusha Fenta በእግዚኣብሄር አጀንዳ መኖር (ክፍል 1)

እረኛዬ

እረኛዬ

የትዳር መሰረታዊ እውነቶች - - - Appeal for Purity

የትዳር መሰረታዊ እውነቶች - - - Appeal for Purity

Hana Tekle.f4v

Hana Tekle.f4v

▶ Mamusha Fenta ካልባረከኝ አለቅህም ዘፍ 32፡ 22-31

▶ Mamusha Fenta ካልባረከኝ አለቅህም ዘፍ 32፡ 22-31

PROPHET ZENEBE GIRMA PREACHING @ MAR-SIL TV 25, JUL 2017

PROPHET ZENEBE GIRMA PREACHING @ MAR-SIL TV 25, JUL 2017

ምርጫ (Choose the Best) ጠላታችን ዲያቢሎስ ሰዎችን የሚያጠምድበት ሶስት ሚስጥራቶች

ምርጫ (Choose the Best) ጠላታችን ዲያቢሎስ ሰዎችን የሚያጠምድበት ሶስት ሚስጥራቶች

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]