Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የመሰረታዊ ኮምፒውተር እውቀት ፈተና - ICT እና IT ልዩነታቸውን ይወቁ​

Автор: ICT for all

Загружено: 2025-10-25

Просмотров: 494

Описание:

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች! እንኳን ደህና መጣችሁ!

በዛሬው ቪዲዮአችን የሁላችንም ህይወት አካል ስለሆኑት ስለ ICT (አይሲቲ) እና IT (አይቲ) ያሉንን እውቀት የምንፈትሽበት ልዩ ዕድል ይዘን ቀርበናል።

በዚህ ፈተና ውስጥ 40 ወሳኝ ጥያቄዎችን (20 ምርጫ እና 20 እውነት/ሀሰት) አዘጋጅተናል! ከነዚህም መካከል፦

1. *የ IT እና ICT ልዩነት ምንድነው?*
2. *ዳታ እና ኢንፎርሜሽን በሲስተም ውስጥ ያላቸው ሚና።*
3. *የ ICT ቁልፍ ጥቅሞች (መገናኛ፣ ትምህርት፣ ኢ-ኮሜርስ፣ መዝናኛ)።*

*❓ ፈተናው እንዴት ይሰራል?*
ጥያቄው በስክሪኑ ላይ ሲመጣ ቪዲዮውን ለአፍታ አቁሙ (Pause)። ትክክለኛውን መልስ በኮሜንት ላይ ጻፉ። ከዚያም መልሱን ያግኙ!

*🔔 እንዳያመልጥዎ:*
✅ ቪዲዮውን ከወደዱት *Like* ያድርጉት።
✅ ለጓደኞችዎ *Share* ያድርጉ።
✅ ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ *Subscribe* በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ።
​#ICT #IT #የኮምፒውተር_እውቀት #የቴክኖሎጂ_ጥቅሞች #ኢኮሜርስ #መሰረታዊ_ኮምፒውተር #አይሲቲ #አይቲ #AmharicTech #Quiz

የመሰረታዊ ኮምፒውተር እውቀት ፈተና - ICT እና IT ልዩነታቸውን ይወቁ​

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

array(0) { }

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]