በውሃ ቅባት || የአሽራ ቅ/አንጦንዮስ ወጣት ካቶሊካውያን መዘምራን
Автор: Habemus Mezmur
Загружено: 2026-01-16
Просмотров: 108
በውሃ ቅባት || የአሽራ ቅ/አንጦንዮስ ወጣት ካቶሊካውያን መዘምራን
#ካቶሊክ #መዝሙር #mezmur #catholic #songs
በውሃ ቅባት
በመንፈስ ቅድስ በውሃ ቅባት
ነብስ ተሰጠን የድነት እሳት
የአዳምን ኃጢአት ደምስሶ በጥምቀት
የክርስቶስ ማህበር አረገን አባላት
ገና ሳለን ጨቅላ ብላቴና
መንፈሱ በኛ ይሰራልንና
ዕድሜ ሳይገድብ ልያድነን ወዶ
ጥምቀት ሰጠን በፍቅር ተገዶ
ኃጢአታችን በውሃ ታጥቦ
ስማችንም ተመዝግቦ
በሰማይ ቤት ቦታ አግኝተን
ደስ ብሎናል ከአምላክ ታርቀን
የዛሬ ቀን በጣም ውብ ናት
ለመንግስተ ሰማይ የታጨንበት
ክርስትያኖች የምል ማዕረግ
ተሰቶናል ከአብ ሐረግ ( 2 × )
ጌታም ተጠምቆ በዮሐንስ እጅ
ትህትና አየን እራሱ ስያበጅ
በጥምቀት ብረሃን እኛም በርተናል
ከእንግዲህ ወዲህ ምንስ ያሻናል
@abbadawitwubishet-6725 @mezmurcatholic @pax_ctv @pisontube @catholicmezemurhawassa @catholicmezemurhawassa @AgapeCatholicfamily @hawassacatholicchurch1291 @pisontube @parusia_07 @catholicmezmur
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: