የህይወቴ ጠንሳሽ (My Life’s Anchor) - New Ethiopian Christian Song 2024
Автор: Ethio media apo
Загружено: 2025-06-13
Просмотров: 1579
ይህ የአፖስቶሊክ መዝሙር የእግዚአብሔርን ክብር ለማወጅ እና ልቦናችንን ለማንጻት ይረዳል። 🙏 ለመዝሙሩ Like ያድርጉ ✅ ለተጨማሪ መዝሙሮች Subscribe ያድርጉ 🔔 Notification bell ን ያብሩ የቤተክርስቲያን መዝሙሮችን በፍጹም ልብ ያዳምጡ። #apostolicsongs #ethiomediaapo #Onlyjesus #mezmur #ethiopianworship
This Ethiopian Apostolic worship song glorifies God and purifies our hearts. 🙏 Like this mezmur ✅ Subscribe for more worship songs 🔔 Turn on notifications Connect with us for more: - More worship songs in our playlists - Share your testimony in the comments
የህይወቴ ጠንሳሽ የመደመሪያዬ
የመኖሬ ትርጉም ውቤት መታያዬ
ሳላውቅህ ያወከኝ ሳልመርጥህ መረጥከኝ
ከበለሱዋ በታች ሳለሁኝ ያየሄኝ
ኢየሱስ አንተ ነህ
1
ማንም ሳያውቀኝ ማንንም ሳላውቅ
አንተ ታውቀኛለህ
በእናቴ ማህፀን ሳለሁኝ ያወከኝ
የልጅነቴ አምላክ ነህ
ዛሬ ተደላዲዬ ያሰብኩት በሙሉ
ስለሞላልኝ
ያንተን ክብር ማጉደል ማስነካት በፍፁም
ለኔ አይሆንልኝ
ካፈርኩም እኔ ልፈር
አንተ ግን በኔ አትፈር
ከተሰደብኩ እኔ ልሰደብ
አንተ ግን በኔ አትሰደብ
ከነኩኝ እኔን ይንኩኝ
አንተን ግን አይንኩብኝ
በኔ ምክንያት በኔ ሰበብ
ያንተ ስም አይሰደብ
2
የፈርዖይ የልጅ ልጅ መባሉ ፍፁም ይቅርብኝ
አንተ በምትከብርበት መዋረድን መርጫለው
ዘውዱም ንግስናውም ይቅርብኝ አልፈልግም
በእምነት እምቢ ብያለው አንተ ተዋርደህ እኔ አልነግስም
3
የሰጠሄኝን ነገር ካንተ አላበልጠውም
መልካሙን ከእጅህ ተቀብዬ ክፉውን አልጥለውም
እኔ ብሰደብም ችላለው ግድ የለም
ግን አንተን አሳዝኜህ ሰድበህ አልሞትም
4
በቀራንዮ መስቀል እራቁትህን ከተሰቀልክ
ሳታፍር ለኔ ብለህ
በፈጠርካቸው እጆች ከተገረፍክ
እርግማኔን ተቀብለህ
ምንም ግድ የለም ብነቀፍ ብሰደብ
ላንተ ስም
ግን በኔ ምክንያት እንዲሰደብ አልፈልግም
ያንተ ስ
#ethiopianworship #gospelmusic #christiansongs #orthodox #protestant
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: