Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Egziabheren memsel chemeru Pastor Genene Masresha / እግዚአብሔርን መምሰል ጨምሩ በፓስተር ገነነ ማስረሻ

Автор: G4C / ትውልድ ለክርስቶስ ቤተክርስቲያን

Загружено: 2021-06-15

Просмотров: 991

Описание:

2-3 የመለኮቱ ኃይል፥ በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን፥ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።

4 ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን።

5 ስለዚህም ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ፥

6 በበጎነትም እውቀትን፥ በእውቀትም ራስን መግዛት፥ ራስንም በመግዛት መጽናትን፥ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፥

7 እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ።

8 እነዚህ ነገሮች ለእናንተ ሆነው ቢበዙ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ሥራ ፈቶችና ፍሬ ቢሶች እንዳትሆኑ ያደርጉአችኋልና፤

9 እነዚህ ነገሮች የሌሉት ዕውር ነውና፥ በቅርብም ያለውን ብቻ ያያል፥ የቀደመውንም ኃጢአቱን መንጻት ረስቶአል።

10 ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁንና መመረጣችሁን ታጸኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጉ፤ እነዚህን ብታደርጉ ከቶ አትሰናከሉምና።

11 እንዲሁ ወደ ዘላለሙ ወደ ጌታችንና መድኃኒታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መንግሥት መግባት በሙላት ይሰጣችኋልና።
2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:2-11

Egziabheren memsel chemeru Pastor Genene Masresha / እግዚአብሔርን መምሰል ጨምሩ በፓስተር ገነነ ማስረሻ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Pr. Genene Masresha    EPHESIANS (Part 1)

Pr. Genene Masresha EPHESIANS (Part 1)

እግዚአብሔርን መምሰል, ... ?  || መጋቢ ዮሐንስ አባተ

እግዚአብሔርን መምሰል, ... ? || መጋቢ ዮሐንስ አባተ

Pastor Lopez ft Apollinaire Habonimana- NDAGUHIMBAZA

Pastor Lopez ft Apollinaire Habonimana- NDAGUHIMBAZA

ከዐቢይ ጋር የዋለችው ሴት ወንጀሎች ፤ በሀበሻ ቀሚስ በቤተ-መንግሥት|ETHIO FORUM

ከዐቢይ ጋር የዋለችው ሴት ወንጀሎች ፤ በሀበሻ ቀሚስ በቤተ-መንግሥት|ETHIO FORUM

ወደ ዕብራውያን መልዕክት ክፍል 32//አንዴ ለዘላለም የቀረበ መሰዋት//ፓ/ር ዮናታን አሰፋ//Pa Yonatan Assefa//Christ kingdom R.C

ወደ ዕብራውያን መልዕክት ክፍል 32//አንዴ ለዘላለም የቀረበ መሰዋት//ፓ/ር ዮናታን አሰፋ//Pa Yonatan Assefa//Christ kingdom R.C

#7 እግዚአብሔር አባቴ // የእግዚአብሔር የአባትነት ልብ // ፓስተር ገነነ ማስረሻ

#7 እግዚአብሔር አባቴ // የእግዚአብሔር የአባትነት ልብ // ፓስተር ገነነ ማስረሻ

እግዚአብሔርን መምሰል! የህይወት ሚዛን መጠበቅ ክፍል7 ወንድም አስቻለው ኮራ Aschalew Kora #ethiopia #protestantchurch #sibket

እግዚአብሔርን መምሰል! የህይወት ሚዛን መጠበቅ ክፍል7 ወንድም አስቻለው ኮራ Aschalew Kora #ethiopia #protestantchurch #sibket

የእግዚአብሔር ጸጋ ብቁ ነው -ፓስተር ዳዊት ጥላሁን

የእግዚአብሔር ጸጋ ብቁ ነው -ፓስተር ዳዊት ጥላሁን

ስለዘመን መጨረሻ ጥያቄና መልስ 1

ስለዘመን መጨረሻ ጥያቄና መልስ 1

#1 መግቢያና ዳሰሳ - የኤፌሶን መጽሐፍ ጥናት (በፓስተር ገነነ ማስረሻ)

#1 መግቢያና ዳሰሳ - የኤፌሶን መጽሐፍ ጥናት (በፓስተር ገነነ ማስረሻ)

እግዚአብሔርን መምሰል  ክፍል አንድ ( በፓስተር ጸባኦት እንግዳ) PASTOR TSEBAOT ENGIDA #HOUSE_OF_GENERATION

እግዚአብሔርን መምሰል ክፍል አንድ ( በፓስተር ጸባኦት እንግዳ) PASTOR TSEBAOT ENGIDA #HOUSE_OF_GENERATION

እግዚአብሔር ለመምሰል ራስን ማስለመድ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን

እግዚአብሔር ለመምሰል ራስን ማስለመድ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን

እግዚአብሔርን መምሰል ክፍል 2 - ፒተር ማርዲግ

እግዚአብሔርን መምሰል ክፍል 2 - ፒተር ማርዲግ

እግዚአብሔርን  መምሰል Discipleship class |Apostle Tamrat Tarekegn|

እግዚአብሔርን መምሰል Discipleship class |Apostle Tamrat Tarekegn|

እህት እና ወንድም ናቸው ወይ የሚለውን ጥያቄ እንመልስ? | #ዳናይት

እህት እና ወንድም ናቸው ወይ የሚለውን ጥያቄ እንመልስ? | #ዳናይት

#3 ፊልጲስዮስ መጽሐፍ ጥናት // 1:9-11 // ፓስተር ገነነ ማስረሻ // Pastor Genene Masresha

#3 ፊልጲስዮስ መጽሐፍ ጥናት // 1:9-11 // ፓስተር ገነነ ማስረሻ // Pastor Genene Masresha

15/2018/january23/2026/ Abbay Forum መረጃዎች #ethiopianews

15/2018/january23/2026/ Abbay Forum መረጃዎች #ethiopianews

December - ትንቢታዊ ድምጽ / መዝሙር 103፡1-5/ ብፓስተር ገነነ ማስረሻ

December - ትንቢታዊ ድምጽ / መዝሙር 103፡1-5/ ብፓስተር ገነነ ማስረሻ

🔄እግዚአብሔርን ስለመምሰል፤እግዚአብሔርን በመምሰል መኖር፤እግዚ/ሔር መምሰል ማለት በእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ለእግዚ/ሔር መኖር ነው።የ

🔄እግዚአብሔርን ስለመምሰል፤እግዚአብሔርን በመምሰል መኖር፤እግዚ/ሔር መምሰል ማለት በእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ለእግዚ/ሔር መኖር ነው።የ"21" ቀን የጾም

እምነት ምንድን ነው? - ክፍል  አራት- Pastor Alex Shiferaw

እምነት ምንድን ነው? - ክፍል አራት- Pastor Alex Shiferaw

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com