"እንፈተናለን እንጂ አንረታም" በዶ/ር ጥበበ እሸቴ የተሰጠ ግሩም ስብከት
Автор: Hagere Media
Загружено: 2025-01-27
Просмотров: 74
"እንፈተናለን እንጂ አንረታም" (Challenged but not defeated): ከአዘቅት የሚያወጣ ምልከታ
ዶ/ር ጥበበ እሸቴ የታሪክ ምሁር ሲሆን፣ በአሁኑ ሰዓት "Bridge" የተባለ በትውልዱ ላይ የሚሰራ አገልግሎት መስርተው ጌታን እያገለገሉ ይገኛል። ይህንን ግሩም መልዕክት በአትላንታ ወንጌላውያን ቤተ ክርስቲያን ያቀረቡት መልዕክት ነው። ይህንን መልዕክት በመስማት የእግዚአብሔር ቃል እንዴት ጥልቅ እንደሆነ ተገንዝበን እንድንጽናና እጋብዛችኋለው። ዶ/ር ጥበበ የትውልድ ከተማዬ ተወላጅ ሲሆን ጌታን የሚወድ ትሁት ሰው ነው።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: