Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

በገናችንን እራሳችን እንዴት ማሰር እንችላለን? ክፍል አንድ(1) (how to tie our Begena ourselves_EXPLAINED!) - PART ONE (1)

Автор: ሲሳይ በገና ኢትዮጵያ I Sisay Begena Ethiopia

Загружено: 2020-12-09

Просмотров: 19426

Описание:

የበገና አስተሳሰር ክፍል አንድ (1) - HOW TO TIE BEGENA - PART ONE (1)

ብዙዎቻችሁ በፌስቡክ እና በቴሌግራም እንዲሁም በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ በተደጋጋሚ በጠየቃችሁን መሰረት በገና ገዝታችሁ ነገር ግን ማሰርና መቃኘት ባለመቻላችሁ ምክንያት ለተቸገራችሁ ሁሉ ይህ ቪዲዮ በገናችሁን ራሳችሁ እንዴት ማሰር እና መቃኘት እንደምትችሉ (በተለይም ስለ በገና አስተሳሰር) በጥልቀት የሚያሳይ ቪዲዮ ነው።

በተለይም በዚህ ክፍል ፡ አውታር እንዴት እንደሚቋጠር ?
ከተቋጠረ በኋላ እንዴት ሸምቀቆ እንደሚሰራ?
የተቋጠረው እና የተሸመቀቀው የአውታር ጫፍ እንዴት መቃኛ ላይ እንደሚታሰር?
ሌላኛው የአውታር ጫፍ እንዴት መወጠሪያ ውስጥ ገብቶ እንደሚታሰር?
መቃኛው ቀንበሩ ላይ እንዴት እንደሚታሰር
የአውታሩ አጠማጠም እንዴት መሆን እንዳለበት እና ልናደርጋቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎችን የምናይበት ክፍል ነው።

ይህ ክፍል በገናን ለማሰር መሰረታዊ የሆኑ ነገሮችን የምናይበት በመሆኑ በጥንቃቄና በትኩረት ልናየው የሚገባ ክፍል ነው። በትምህርቱ ውስጥ ያልተረዳችሁት ወይም ያልገባችሁ ቦታ ካለ እንደተለመደው ከስር ባለው አስተያየት መስጭ ሳጥን ውስጥ ይጻፉልን። ቀጣዩን ክፍል በክፍል ሁለት የምናቀርበው መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን።

ከዚህ በፊት በቻናላችን የተላለፉ ተከታታይ የበገና ትምህርቶች ሊንካቸውን እነሆ

የበገና ትምህርት ክፍል 1
   • የበገና ትምህርት: ክፍል - 1 ... How to Learn Begen...  

የበገና ትምህርት ክፍል 2
   • የበገና ትምህርት - ክፍል 2 : ሰላምታ ቅኝት (BEGENA TUTO...  

የበገና ትምህርት ክፍል 3
   • የበገና ትምህርት - ክፍል 3 ፡ የጣት መልመጃ (BEGENA_TUTO...  

የበገና ትምህርት ክፍል 4
   • የበገና ትምህርት: ክፍል  4 - [ ድምጽና ዜማን እንዴት ማጥናት ...  

ማስታወሻ፡
ክፍል 5 አና ቀጣይ ክፍሎች ይህ የበገና አስተሳሰር ክፍል 3 ቪዲዮ ካለቀ በኋላ የሚቀጥል መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው። እስከዛው ድረስ ከክፍል 1 - 4 ያሉትን ትምህርቶች እና የጣት ልምምዶች በሚገባ እየተለማመዱ በቀጣይ ቀጣታ ወደ መዝሙር ጥናት ለምናደርገው ጉዙ ዝግጁ ሆነው እንዲጠብቁን በአክብሮት እናሳስባለን።

አምላከ ቅዱስ ዳዊት አገልግሎታችንን ይባርክልን!

በገናችንን እራሳችን እንዴት ማሰር እንችላለን? ክፍል አንድ(1) (how to tie our Begena ourselves_EXPLAINED!) - PART ONE (1)

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ክፍል-2: የበገና በርኩማ ማስገባት፤ ቅኝት መቃኘት እና በገናችንን ስንቃኝ ማስተዋል ያለብን ነገሮች [how to tie begena's string-part 2]

ክፍል-2: የበገና በርኩማ ማስገባት፤ ቅኝት መቃኘት እና በገናችንን ስንቃኝ ማስተዋል ያለብን ነገሮች [how to tie begena's string-part 2]

የበገና ትምህርት፡ ትዝታ/ዋኔን ቅኝት - ክፍል 2 - ርግብና ዋኔን

የበገና ትምህርት፡ ትዝታ/ዋኔን ቅኝት - ክፍል 2 - ርግብና ዋኔን

የበገና ትምህርት

የበገና ትምህርት

በበገና ተፈውሻለሁ|በገና የፆም ብቻ አይደለም|የበገና ፈዋሽነት በሳይንስ የተረጋገጠ ነው@ermiasbegena #alivepodcast#begena #orthodox

በበገና ተፈውሻለሁ|በገና የፆም ብቻ አይደለም|የበገና ፈዋሽነት በሳይንስ የተረጋገጠ ነው@ermiasbegena #alivepodcast#begena #orthodox

የበገና አስተሳሰር እስከመጨረሻዉ ይመልከቱት

የበገና አስተሳሰር እስከመጨረሻዉ ይመልከቱት

የበገና አሰራር

የበገና አሰራር

… ሌባነው ተብዬ የተደበደብኩትን አልረሳውም

… ሌባነው ተብዬ የተደበደብኩትን አልረሳውም "የሚጠብቀኝ አይተኛም" ለመዘመር 20 አመታት የፈጀብኝ መዝሙር ነው ተወዳጁ ሊቀመዘምራን ይልማ ሃይሉ | Seifu

የበገና አስተሳሰር - ክፍል 3 (how to tie Begena - part 3)

የበገና አስተሳሰር - ክፍል 3 (how to tie Begena - part 3)

Orthodox Begena Classical Instrumental Mezmur - 1hr plus

Orthodox Begena Classical Instrumental Mezmur - 1hr plus

ክፍል 17:-ምዕራፍ አራት፦ ክፍል አንድ ቅኝትን መለየት (የሰላምታ ፣ ትዝታ እና አንቺሆየ ለኔ የበገና ቅኝት ልዩነትና አንድነት)

ክፍል 17:-ምዕራፍ አራት፦ ክፍል አንድ ቅኝትን መለየት (የሰላምታ ፣ ትዝታ እና አንቺሆየ ለኔ የበገና ቅኝት ልዩነትና አንድነት)

እንዴት የበገና አውታር ድምፅ እንለይ?

እንዴት የበገና አውታር ድምፅ እንለይ?

የበገና ትምህርት፡ ክፍል - 11: ሰላም ለማርያም

የበገና ትምህርት፡ ክፍል - 11: ሰላም ለማርያም

Ahadu TV :ታሪካዊ የበገና አሰራር

Ahadu TV :ታሪካዊ የበገና አሰራር

የ አውታር አስተሳሰርና የ በገናችንን ድምጽ አሪፍ ለማድረግ ሚረዱን ዋና ዋና ነጥቦች: ye  begena awtar astesaser begena mekagnet

የ አውታር አስተሳሰርና የ በገናችንን ድምጽ አሪፍ ለማድረግ ሚረዱን ዋና ዋና ነጥቦች: ye begena awtar astesaser begena mekagnet

የአንተ ግን ይግርማል|ድንቅ የበገና መዝሙር|HANOS|ሀኖስ|ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ|begena mezmur|

የአንተ ግን ይግርማል|ድንቅ የበገና መዝሙር|HANOS|ሀኖስ|ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ|begena mezmur|

የበገና ትምህርት - ክፍል 3 ፡ የጣት መልመጃ (BEGENA_TUTORIAL - PART 3 - FINGER EXERCISE)

የበገና ትምህርት - ክፍል 3 ፡ የጣት መልመጃ (BEGENA_TUTORIAL - PART 3 - FINGER EXERCISE)

የበገና አካል ክፍሎች ስያሚያቸውና ትርጓሜያቸው በዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ

የበገና አካል ክፍሎች ስያሚያቸውና ትርጓሜያቸው በዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ

🔴አዲስ ቪዲዮ

🔴አዲስ ቪዲዮ "ናና አማኑኤል"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ nana amanuel video @zemarithiwotOfficial

በገና በቲዩነር እንዴት እንቃኛለን #ጠቃሚ መረጃ ይመልከቱ #begena  be tuner akegnagnet

በገና በቲዩነር እንዴት እንቃኛለን #ጠቃሚ መረጃ ይመልከቱ #begena be tuner akegnagnet

የበገና አስተሳሰርና የበገና ድምጽን የማስተካከያ መንገዶች።

የበገና አስተሳሰርና የበገና ድምጽን የማስተካከያ መንገዶች።

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com