Ethiopia | ለሳንባ ምች የሚያጋልጡ ምክንያቶች በዶ/ር አብርሃም
Автор: ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Загружено: 2025-11-09
Просмотров: 407
9 ለሳንባ ምች የሚያጋልጡ ምክንያቶች
ዕድሜ
ጨቅላ ሕፃናት እና ትናንሽ ልጆች
አረጋውያን (ከ 65 ዓመት በላይ)
የበሽታ መከላከል አቅም የሌላቸው ሰዎች
ኤች.አይ.ቪ ኤድስ
ካንሰር ወይም ኬሞቴራፒ
የኦርጋን ንቅለ ተከላ
ለረጅም ጊዜ የኮርቲስቶሮይድ አጠቃቀም
ሥር የሰደደ በሽታዎች
አስም እና COPD
የስኳር በሽታ
የኩላሊት በሽታ
የጉበት በሽታ (CIRRHOSIS)
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: