Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Nega "ነጋ" by Dawit Getachew

Автор: Dawit Getachew

Загружено: 2024-12-13

Просмотров: 575266

Описание:

Nega "ነጋ" by Dawit Getachew

ነጋ ሌሊቱ አለፈና
ዳግም ቆምኩኝ እኔም ለምስጋና
እነዚያ ቀናቶች አለፉ
እግዚአብሄር ከልሎኝ ከክፉ
እነዚያ ሌሊቶች አለፉ
ምህረቱ ሸሽጎኝ ከክፋ

በጨነቀኝ ግዜ ወደ አምላኬ ጮህኹኝ
ጩኸቴንም ሰምቶ ፈጥኖ ደረሰልኝ
በእኔ እና በሞት አንድ እርምጃ ሲቀር
የምህረት እጁ ነው የያዘኝ በፍቅር
ያወጣኝ በፍቅር
እንዴት እሆን ነበር ባይደርስልኝ ከገኔ
ጠላት በዋጠኝ በጠፋሁኝ ነበር ያኔ
እንዴት እሆን ነበር ዞር ብዬ እያሰብኩኝ
ለአዳነኝ ፀጋ መስጋናን እሰዋለሁኝ

የምህረቱ ብዛት በህይወት አቆመኝ
እንጂ በእራሴማ ትናንትን ባልኖርኩኝ
ዛሬን ባላየሁኝ
ለነገም ተስፋዬ እግዚአብሔር ነውና
ስሙን እባርካለሁ በብዙ ምስጋና

የማያልፍ ከሚመስል የህወቴ ሌሊት
ፈጥኖ የታደገኝ ሰው ከማይደርስበት
እግዚአብሔር ነው የህይወቴ ብርሀን
የእንደገና አምላክ የሰጠኝ ሌላ እድልን

በክንፎቹ መሀል አዝሎ አሻገረኝ
ብቻውን እየመራ እዚህ አደረሰኝ
ተጠነቀቀልኝ እንደ አይኑ ብሌን
ጸጋና ምህረቱን አብዝቶ ያለመጠን

አምላክ አለኝ የሚራራልኝ
ገና ሳልነግረው የሚረዳኝ
አይኑ እንዳየ የማይፈርድ
ለዘላለምም የሚወድ
ባለቀስኩበት ቀናት ፈንታ
ልቤን ሞላው በእልልታ
የዘወትር ዋና ስራዬ
ምስጋናው ሆኗል የጌታዬ

Nega "ነጋ" by Dawit Getachew

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Ante Kibre አንተ ክብሬ   Dawit Getachew  @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

Ante Kibre አንተ ክብሬ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

Our Father (Avinu) / Yeshua | Live Hebrew Worship | Emanuel Roro

Our Father (Avinu) / Yeshua | Live Hebrew Worship | Emanuel Roro

Niedziela Q & A.

Niedziela Q & A.

Джем – Nega

Джем – Nega "ነጋ" by Dawit Getachew

Fiker | Bereket Wubishet | Created For Worship 2025 | ፍቅር | Live Worship

Fiker | Bereket Wubishet | Created For Worship 2025 | ፍቅር | Live Worship

ወንድ ልጅ ከምግብ በላይ በክብሩ አይደራደርም!! ወንድ ልጅ ከምግብ በላይ በክብሩ አይደራደርም!! ሀይለኛ ሳትሆኚ ጠንካራ መሆን ትችያለሽ! #amleset

ወንድ ልጅ ከምግብ በላይ በክብሩ አይደራደርም!! ወንድ ልጅ ከምግብ በላይ በክብሩ አይደራደርም!! ሀይለኛ ሳትሆኚ ጠንካራ መሆን ትችያለሽ! #amleset

🔴ሰይጣን እኛን ለማሸነፍ ሚጠቀመው ዋና መንገድ  - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha

🔴ሰይጣን እኛን ለማሸነፍ ሚጠቀመው ዋና መንገድ - ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #jesus #protestantreformation #habesha

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

Track 06 ያቦቅን ስሻገር Bereket Lemma

Track 06 ያቦቅን ስሻገር Bereket Lemma

ተቆራጭ ነው የምወደው ምግብ|ሶፊ|ወቸው GOOD|

ተቆራጭ ነው የምወደው ምግብ|ሶፊ|ወቸው GOOD|

ተወዳጅ_መዝሙሮች___Protestant_mezmur_new__#mezmurJ__@mezmurJ  __protestant__popular_songs(360p)

ተወዳጅ_መዝሙሮች___Protestant_mezmur_new__#mezmurJ__@mezmurJ __protestant__popular_songs(360p)

Fenan Befkadu - መልካም ነህ (feat. Bonney Wakjira)

Fenan Befkadu - መልካም ነህ (feat. Bonney Wakjira)

Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

ያው ነህ/ ኑሀሚን ተፈሪ // yaw nhe // nuhaminteferi  // LIVE WORSHIP ECRC 2025

ያው ነህ/ ኑሀሚን ተፈሪ // yaw nhe // nuhaminteferi // LIVE WORSHIP ECRC 2025

Bereket Tesfaye   በረከት ፡ ተስፋዬ

Bereket Tesfaye በረከት ፡ ተስፋዬ

ዓለምን ግራ ያጋባው የ7 አመቱ ሊቅ! | በኢትዮጵያ የተገኘው ድንቅ ህጻን  | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.157 | ህፃኑ ሳይንቲት አቤል

ዓለምን ግራ ያጋባው የ7 አመቱ ሊቅ! | በኢትዮጵያ የተገኘው ድንቅ ህጻን | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.157 | ህፃኑ ሳይንቲት አቤል

Kaleab Mengistu @Kingdom Sound Worship Night 2025

Kaleab Mengistu @Kingdom Sound Worship Night 2025 " Yenafekegn" Original song by Biniyam Yonas

ሚስቴ ሞታ ያገለገልኩባት ቤተክርስቲያን መቅበሪያ ቦታ ከለከለችኝ |መ/ር ተሰማ | @ABRAHAM_M7_MEDIA |PISTIS PODCAST

ሚስቴ ሞታ ያገለገልኩባት ቤተክርስቲያን መቅበሪያ ቦታ ከለከለችኝ |መ/ር ተሰማ | @ABRAHAM_M7_MEDIA |PISTIS PODCAST

AZEB HAILU VOL. 2

AZEB HAILU VOL. 2

አንድ ቀን በቤትህ - ዳዊት ጌታቸው || And Ken Bebetih - Dawit Getachew

አንድ ቀን በቤትህ - ዳዊት ጌታቸው || And Ken Bebetih - Dawit Getachew

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com