ከመጠን በላይ ማሰብ በአህምሮችን ላይ የሚያስከትለው ችግሮች!! | Overthinking & Mental Health
Автор: East African Wellness Podcast
Загружено: 2026-01-05
Просмотров: 89
ከመጠን በላይ ማሰብ በአህምሮችን ላይ የሚያስከትለው ችግሮች!! 🧠
የማንነታችን የማስብ ማዕከል አህምሮችን ነው።
አህምሮአችን ግን የራሱ የመያዝ አቅም (capacity) አለው – እንደ ስልካችን RAM ተመሳሳይ።
ከመጠን በላይ ማሰብ ሲጀምር:
→ አህምሮአችን ይጫን
→ ደስታን ያጣል
→ ጭንቀት፣ ድብርትና ሌ bh ችግሮች ያመጣል
ይህ ቪዲዮ ከመጠን በላይ ማሰብ ለምን እንደሚጎዳን እና እንዴት መቆጣጠር እንደምንችል ያስረዳል።
ደስታን መልሰው ለመጠበቅ ዛሬ ይጀምሩ 🖤
አዲስ ቪዲዮ ሳምንታዊ በአማርኛ & English
St. Paul, Minnesota | East African Wellness & Resource Center
ሰብስክራይብ አድርጉ + ማሳወቂያ ያብሩ 🔔
ከመጠን በላይ ታስባላችሁ? በኮመንት ይንገሩን 👇
ለሚፈልገው ሰው ሼር አድርጉ
#ከመጠንበላይማሰብ #የአእምሮጤና #Overthinking #HabeshaMentalHealth #EastAfricanWellness
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: